የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አመራሮች እና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ድጋፍ አደረጉ ።

በተደረገው አጠቃላይ የሰራተኞች ስብሰባ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሀገር ደጀን በመሆን በሁሉም አቅጣጫ የሀገርን ሠላም ለማስከበር ለሚከፍለው መስዋትነት በተሰማሩበት የሙያ መስክ ከማገልገል ባሻገር የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት  ቃል ገብተዋል ። ለሀገር ጥሪ የሚሰጥ ምላሽ ከዚህም በላይ ሊሆን ይገባል ያሉት የኢንተርፕራይዙ ዋና ስራ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2013 በጀት አመት ከ401ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱን ያለማቋረጥ የሚሰጠው ይህ ተቋም ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የተጠቃሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ተግባራትን ሲከውን ቆይቷል፡፡ በተያዘው የ2013ዓ.ም በጀት ዓመት በአዲስ- አዳማ እና በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች 8,925,529 የትራፊክ ፍሰት...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2013 በጀት አመት ከ401 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱን ያለማቋረጥ የሚሰጠው ይህ ተቋም ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የተጠቃሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ተግባራትን ሲከውን ቆይቷል፡፡ በተያዘው የ2013ዓ.ም በጀት ዓመት በአዲስ- አዳማ እና በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች 8,925,529 የትራፊክ ፍሰት...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ1 ሺህ በላይ አጋዥ መፃሓፍት ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ1 ሺህ በላይ አጋዥ መፃሓፍት ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ03/07/2013 ዓ.ም ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን፣ ለአቃቂ ወረዳ አስተዳደር ከ1 ሺህ በላይ አጋዥ መፃሓፍት ድጋፍ አደረገ፡፡ ኢንተርፕራይዙ ከሚሰጠው የክፍያ መንገድ አገልግሎት በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በአዲስ አበባ- አዳማ እና ድሬዳዋ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “ኤክስፕረስ ማይልስ” በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “ኤክስፕረስ ማይልስ” በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ10/04/2013 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሀርመኒ ሆቴል “ኤክስፕረስ ማይልስ” አዋርድ (ExpressMiles Award) በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። በዕለቱም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና የኢንተርፕራይዙ የቦርድ አባል ዶ/ር ሹመቴ ግዛው፣ የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች...

More info

“እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና”

“እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና”

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በቢሾፍቱ ከተማ “እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት፤ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሰፊ ውይይት በማድረግ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዕለቱ የኢንተርፕራይዙ ዋ/ስ/አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል አገራዊ ሪፎርሙ ለጠንካራ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ...

More info

ከባድ የዝርፊያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ!

ከባድ የዝርፊያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ!

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ- አዳማ የፍጥን መንገድ ላይ በተለያየ ጊዜ የጸጥታ ስጋቶች እና የስርቆት ወንጀሎች ሲፈፀሙና ክትትል ሲደረግባቸው እንደነበር በመጥቀስ የሚደርሱ ጥቆማዎችን መሰረት አድርጎ ከፍተኛ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጿል፡፡ በዚህም ዘራፊዎችን ተከታትሎ ለመያዝ ከማህበረሰቡ ጋር የተደረጉ ውይይቶች፣ በመንገዱ ዙሪያ ካሉ የከተማ...

More info

አዲሱ ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ!

አዲሱ ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ!

አዲስ የተዘጋጀው ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ መሰረት የክልል መንግስታት በአስተዳደር ወሰናቸው ሥር የአስፓልት መንገዶችን እንዲገነቡ ያስቻለ ነው ሲሉ የትራንስፖርት ሚኒስቴሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኤፍ ቢ ሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል፡፡   በክልሎች የሚገነቡ የአስፓልት መንገዶች ወጪያቸው በክልሉና በፌደራል መንግስት ይሸፈናል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም እንደ ሀገር ከ300 ኪ.ሜ...

More info

#ምክንያት_አልሆንም

#ምክንያት_አልሆንም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አመራሮች፣ ቡድን መሪዎች፣ የጣቢያ ኃላፊዎች፣ የትራፊክ ፖሊሶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት “ምክንያት አልሆንም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በኢንተርፕራይዙ አዳራሽ ግምገማዊ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱም በተቋም ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት ተነስተዋል። የኮሮና በሽታ መከላከል ግብረ ኃይል...

More info

የአረንጓዴ አሻራ

የአረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አመራሮች እና ሰራተኞች በ02/12/2012 ዓ.ም በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ክልል ውስጥ 1600 ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።

More info