በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ #የተዘረፉ ሶስት ተሽከርካሪዎች መገኘታቸው ተገለጸ፡፡

በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ #የተዘረፉ ሶስት ተሽከርካሪዎች  መገኘታቸው ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከሚያስተዳድራቸው የፍጥነት መንገዶች አንዱ የሆነው እና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አምስት ዓመት ከስምንት ወር በላይ የሆነው የአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ፤ ምቾቱ የተረጋገጠ እንዲሁም ዘመናዊ እና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው ተቋሙ በተለያዩ ጊዜ...

More info

ከ186 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ፡፡

ከ186 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭትን ለመቆጣጠር እንዲቻል መንግስት ዜጎች በቤታቸዉ እንዲቆዩ መወሰኑን ተከትሎ ሰራተኞችን ለማገዝ ያስችል ዘንድ ከ186 ሺህ ብር በላይ የሚገመት 95 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት 372 ለሚሆኑ የጥበቃ እና የአካባቢ እንክብካቤ ሰራተኞች ሰጥቷል።

More info

የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ በሚገኙ በሶስቱም የክፍያ ጣቢያዎች፣ የክፍያ መሰብሰቢያ ቤቶች(booths)፣ ቢሮዎች፣ የመኝታ ክፍሎች…ላይ ከድሬዳዋ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ አከናወነ።

More info

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የበኩሉን ይወጣ!

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የበኩሉን ይወጣ!

 ሳል ወይም ትኩሳት ካለዉ ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ፤  እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አፍ፣ አይንና አፍንጫን አይንኩ፤  ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤  እጅን በንፁህ ዉሃና ሳሙና አዘዉትረዉ ይታጠቡ፤  ሰዎች ወደ ሚበዙባቸዉ ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፤  በሚያስነጥሱበትና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን በማጠፍ...

More info

ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ዙሪያ ከሚገኙ ነዋሪዎች መካከል በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ አደአ ወረዳ 1390 ለሚሆኑ የደንካካ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ከ514,653 (አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሶሰት) ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉ ተነግሯል፡፡ የመጠጥ...

More info

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞች እና አመራሮች ህዳር 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በቀጣይ አስር ዓመት የሚተገበር መሪዕቅድ ላይ እንዲሁም በሃገሪቱ ለውጥ የሠራተኛው ሚና በሚል ውይይት አካሄደዋል፡፡ በመድረኩ መንግስት አጠቃላይ ለውጡን አስመልክቶ በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች...

More info

ጥገና

ጥገና

ጥገና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ- አዳማ የክፍያ መንገድ ደህንነቱ ተጠብቆ እና ምቾቱ ተረጋግጦ መቀጠል እንዲችል በርካታ የጥገና ስራዎች ሲከውኑ ቆይቷል፡፡ በመንገዱ ላይ የሚገኙ የግጭት መከላከያ ብረቶችን (guardrail)መጠገን ተችሏል በዚህም በግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ብረቶች 5.88 ኪ.ሜ የሚሸፍን ጥገና አካሄዷል፡፡ 1041...

More info

ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡ በዕለቱም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ተገኝተዋል፡፡

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 2011 የበጀት ዓመት እቅድ 11 ስትራቴጂካዊ ግቦች ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ በበጀት ዓመቱም 8,487,743 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር 264,307,134 (ሁለት መቶ ስልሳ አራት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰባት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ...

More info