ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ በሀገራችን በክፍያ መንገዶች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው እና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ- አዳማ የክፍያ መንገድ አገልግሎት በመስጠት ረገድ ቀዳሚው ነው፡፡ መስከረም 2007 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረው የክፍያ መንገድ በአሁኑ ወቅት በቀን በአማካይ ከ23 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ...
More infoየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው የበጀት ዓመት እቅድ አስራ አንድ ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም ዘጠኝ የማስፈጸሚያ ፕሮግራሞችን ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ በዘጠኝ ወራትም 6,382,800 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር...
More infoየመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ…
የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ… የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ መጋቢት 14/2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ትኩረቱን የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ ላይ ያደረገ ውይይት አካሄዷል፡፡ በዕለቱም ጥሪ የተደረገላቸው የከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ የፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የትራፊክ ፖሊስ ኃላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የአካባቢ ማህበረሰብ...
More infoየአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ
የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዋጅ ቁጥር 843/2006 እንዲሁም በደንብ ቁጥር 310/2006 መሰረት የተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ የአዲስ አበባ አዳማን የፍጥነት መንገድ ለማስተዳደር፣ በክፍያ የመንገድ አገልግሎት ለመስጠት፤መንገዱን ለማስጠገንና ሌሎች ተጓዳኝ ስራዎችን እንዲሰራ ሃላፊነት...
More infoደህንነት
ደህንነት በሀገራችን የገቢና ወጪ እቃዎች ዝዉውር 95% እንዲሁም ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ክንውኖች ከሚደረገው የመንገደኞች እንቅስቃሴ 90% ያህሉ አገልግሎት የሚያገኘው በመንገድ ትራንስፖርት አማካይነት ነው፡፡ በመሆኑም ይህ ዘርፍ ለሀገር ልማትና እድገት የጀርባ አጥንት በመሆን እያበረከተ ካለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅዖ አንጻር ዘርፉ በተገቢና በተጠናከረ እንዲሁም በተቀናጀ...
More infoየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የ6 ወር አፈፃፀም፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው የበጀት ዓመት እቅድ አስራ አንድ ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም ስምንት የማስፈጸሚያ ፕሮግራሞችን ነድፎ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ በስድስት ወራትም 4,234,856 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብቻ ብር 124,578,594.00 (አንድ መቶ ሃያ አራት ሚሊየን አምስት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና አራት...
More infoየማስታወቂያ ቦታ ኪራይ…
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድን በማስተዳደር ላይ ይገኛል ፡፡ የፍጥነት መንገዱ በሀገራችን የመጀመሪያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዘርፉን በማስተዳደር ረገድ አዲስ ልምድ እየተገኘበት ነው ፡፡ የፍጥነት መንገዱ አብዛኛው የሀገራችን ወጪ እና ገቢ ንግድ የሚተላለፍበት መስመር መሆኑ፤በከተሞች መካከል የሚኖር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን...
More infoአገልግሎት
አገልግሎት በኢትዮጵያ አሁን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ- አዳማ እንዲሁም ወደ ፊት ግንባታቸው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩትን የክፍያ መንገዶች ለማስተዳደር የተቋቋመው የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ፤ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለአፍታም ያልተቋረጠ የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ፤ ምቾቱ የተረጋገጠ፤...
More infoየድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በቅርቡ ተጠናቆ ወደ አገልግሎት የሚገባው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ስራ ለማስጀመር እንዲያግዝ ስራው ሲጀምር አጋዥ ከሆኑ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በድሬዳዋ ከተማ ውይየት ተካሂዷል፡፡ የድሬደዋ ደወሌ መንገድ ርዝመት 220 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ ቀደም...
More infoተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ!
ተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ! ኢትዮጵያ በመንገድ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ እያሳየች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የዓለምን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ተከትሎ የፍጥነት መንገዶች በስፋት መዘርጋታቸው ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት የሚኖረው ፈይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ዘርፉ ከቦታ ቦታ ያለን እንቅስቃሴ በማፋጠን፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ወጪና ገቢ ንግድን በማቀላጠፍ...
More infoየተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡
የተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ- አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ በ2011 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በቀን በአማካይ ከ 21 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ የሚገኘው የፍጥነት መንገድ...
More infoየመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት ዙሪያ ከአዳማ እስከ ገላን ከተማ ከሚገኙ የመስተዳደር ሀላፊዎች፣ የፖሊስ አዛዦች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የመንገዱን ደህንነት ከማስጠበቅ አንፃር ሊደረጉ በሚገቡ ጉዳዮች ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡
More info