የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ‹‹የላቀ ብሔራዊ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለላቀ ሃገራዊ ስኬት›› በሚል መሪ ቃል የተከበረውን 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ አክብሮ ውሏል፡፡

በኢንተርፕራይዙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተከበረው በዓል የኢንተርፕራይዙ አመራሮችና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን በቀረበው የመወያያ ሰነድ እና    ተየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡ቋማዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት ዉይይት ተደርጓል፡፡

 

በውይይቱም የፌዴራሊዝምን ፅንሰ ሀሳብ መረዳትና ተግባራዊ ማድረግ ተገቢ መሆኑን፤ሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ሁኔታዎችን መረዳት እንደሚገባ፤ በሀገራችን ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ በተቋም ደረጃ መልካም አስተዳደርን ማስፈን እነደሚያስፈልግ እነዲሁም የፌደራል ስርዓት ስኬቶችን ማጉላትና ተግዳሮቶቹ የሚፈቱበትን አግባብ ላይ ተመሳሳይ አቅጣጫ ማስቀመጥ እነደሚገባ ተነስቷል፡፡

በመጨረሻም በሀገራችን እየታየ ያለውን ዕድገት ለማስቀጠል እያንዳንዱ ዜጋ ግዴታውን መወጣትና ሃገራዊ ስሜት ሊያ

ዳብር እነደሚገባ እነዲሁም የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል የሁሉንም ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትልቅ ትኩረት መስጠት እንደሚያሰፈልግ  ተጠቅሷል፡፡