ሳል ወይም ትኩሳት ካለዉ ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ፤
እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አፍ፣ አይንና አፍንጫን አይንኩ፤
ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤
እጅን በንፁህ ዉሃና ሳሙና አዘዉትረዉ ይታጠቡ፤
ሰዎች ወደ ሚበዙባቸዉ ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፤
በሚያስነጥሱበትና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን በማጠፍ ይጠቀሙ፤
በስራ ቦታ፣ በትራንስፖርትና መኖርያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ፤
አስተማማኝና ከመንግስት የሚሰጡ መረጃዎችን ብቻ ይጠቀሙ፤
ለበለጠ መረጃና ጥቆማ ነፃ በሆነዉ 8335 የስልክ መስመር ላይ ይደውሉ፡፡