የስራ ማስታወቂያ


Version
Download5
Stock
File Size128.94 KB
Create DateJanuary 1, 2018
Download

ቀን፡- 19/04/2010 ዓ.ም

የቅጥር ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል ፡፡

በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በማስታወቂያ ሰሌዳ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ

የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለጸው ቀንና ቦታ እየቀረባችሁ መመዝገብ

የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ተ.ቁ

የስራው መደብ ብዛት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

ደረጃ ደመወዝ
ት/ት

የስራ ልምድ

1 ሲኒየር አዉቶ መካኒክ 1 ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ድግሪ 0 አመት የስራ ልምድ IX (9) 5655
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/አድቫንስድ ዲፕሎማ 2 አመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ የአውቶ እና ደረጃ ሁለት መንጃ ፈቃድ እንዲሁምየብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፤
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/10+3  4 አመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ የአውቶ እና ደረጃ ሁለት መንጃ ፈቃድ እንዲሁምየብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፤
2 የአነስተኛ ተሸከርካሪ ሹፌር 8 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት መስክ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና  ደረጃ 3 / በአዲሱ ደረቅ አንድ ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ ያለዉ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ VI (6) 3237
3 መለስተኛ የህዝብ ተሸከርካሪ ሹፌር 3 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮ 4ኛ፣ህዝብ 2 3 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ VII (7) 3966

 

መመዝገቢያ ቢሮ  የሰው ኃብት አስተዳደር የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 20 የስራ ቦታ፡- ኢዲስ አበባ፣ አቃቂ  ቱሉዲምቱ

ለበለጠ መረጃ 0114171710 / /

ማሳሰቢያ ቅጥሩን  የሚወዳደሩ

  • ክፍት ሥራ መደቡ የሚጠይቀውን መሥፈርት የሚያሟሉ፣
  • ለማንኛውም አይነት ፈተና የማለፊያ ነጥብ 60% / ስልሳ ከመቶ / ይሆናል፡፡
  • የስራ ልምድ የመንግስት ግብር የተገበረበት መሆን አለበት፡፡