Version | |
Download | 10 |
Stock | ∞ |
File Size | 4.00 KB |
Create Date | January 15, 2019 |
Download |
ቀን ፡-6/5/2011
የቅጥር ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀንና ቦታ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ | የሥራ መደብ መጠርያ | ብዛት | የትምህርት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ደረጃ | ደመወዝ |
1. | ሲኒየር ኦዲተር | 01 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና በፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመርያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና በፋይናንስ የትምህርት መስክ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | XII(12) | 10930 |
2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
መመዝገቢያ ቢሮ፡- የሠው ኃብት አስተዳደርና ልማት የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 20
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበበ ቱሉ ዲምቱ
ለበለጠ መረጃ፡- 0114171701 /10
ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የሚወዳደሩ
- ክፍት ሥራ መደቡ የሚጠይቀውን መሥፈርት የሚያሟሉ፣
- የስራ ልምዱ ህጋዊ ግብር የተገበረበት መሆን አለበት
- የዕዳ ማጣሪያ(ክሊራን) ማቅረብ የሚችሉ
- ለማንኛውም አይነት ፈተና የማለፊያ ነጥብ 60% / ስልሳ ከመቶ / ይሆናል፡፡