Version | |
Download | 14 |
Stock | ∞ |
File Size | 4.00 KB |
Create Date | March 29, 2019 |
Download |
የምዝገባ ጊዜ፡- ከመጋቢት 17/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
የቅጥር ማስታወቂያ | ||||||||
በኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለድሬደዋ ደወሌ ቅርንጫፍ መ/ቤት | ||||||||
ተ.ቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የትምህርት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ልዩ ችሎታ | የስራ ቦታ | ደመወዝ |
1 | ሲኒየር ፀሐፊ | VIII (8) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ ተመሳሳይ ሞያ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ/ያላት | 0 አመት | ላስዴሬ | 4617 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ ተመሳሳይ ሞያ ደረጃ 2 ሰርተፊኬት ያለዉ | 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ በደረጃ 1 ሰርተፊኬት ያለዉ | 3 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
2 | የሰዉ ኃብት ባለሙያ | X (10) | 1 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት /በህዝብ አስተዳደር/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ | 0 አመት የስራ ልምድ | መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት | ላስዴሬ | 6584 |
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ /በህዝብ አስተዳደር/ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አድቫንስ ዲፕሎማ /ደረጃ 4/ 10+4 | 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ /በህዝብ አስተዳደር/ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አድቫንስ ዲፕሎማ /ደረጃ 3/10+3 | 4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | |||||||
3 | ሪከርድ እና ዶክሜንተሸን ሰራተኛ/የመዝገብ ቤት ሰራተኛ | VIII (8) | 1 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ 10+3 | 0 አመት የስራ ልምድ | የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እውቀት ያለው፤ | ላስዴሬ | 4617 |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ 2 ወይም ዲፕሎማ 10+2 | 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ 1 ወይም ዲፕሎማ 10+1 | 3 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | |||||||
4 | የጠቅላላ አገልግሎትና ተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ | X (10) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያጠናቀቀ/ች | 0 ዓመት የስራ ልምድ | ላስዴሬ | 6584 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4 / 10+4 ያጠናቀቀ/ች | 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 / 10+3 ያጠናቀቀ/ች | 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ተ.ቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የትምህርት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ልዩ ችሎታ | የስራ ቦታ | ደመወዝ |
5 | ግዥ ባለሙያ | VIII 8 | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/አድቫንስ ዲፕሎማ | 0 ዓመት | ላስዴሬ | 4617 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/10+3 ዲፕሎማ | 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/10+2 | 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
6 | የንብረት ቁጥጥር ባለሙያ | VIII (8) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/ 10+3 | 0 ዓመት | ላስዴሬ | 4617 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/ 10+2 | 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1/ 10+1 | 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
7 | ፋይናንስ ባለሙያ | XI (11) | 1 | ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለዉ | 1 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ | ላስዴሬ | 8483 | |
ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ | 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ | |||||||
8 | አካዉንታንት እና ክፍያ ተቶጣጣሪ | IX (10) | 8 | ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ | 0 አመት | ላስዴሬ | 6584 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 4 ሰርተፊኬት ያለዉ | 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለዉ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ | 4 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለዉ |
ተ.ቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የትምህርት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ልዩ ችሎታ | የስራ ቦታ | ደመወዝ |
9 | ካሸር | VIII (8) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ | 0 አመት | ላስዴሬ | 4617 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 2 ሰርተፊኬት ያለዉ | 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 1 ሰርተፊኬት ያለዉ | 3 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ |
10 | የክፍያ ጣቢያ አስተባባሪ | XII (12) | 2 | የማስተርስ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር፣በኢኮኖሚክስ፣ በሰዉ ሃብት አስተዳዳር፣ ስታቲስቲክስ እና ተመሳሳይ ሙያ | 1 ዓመት ያለዉ ሆኖ ቢያንስ 1 ዓመት በሀላፊነት የሰራ | ላስዴሬ እና ደወሌ | 10930 | |
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር፣በኢኮኖሚክስ፣ በሰዉ ሃብት አስተዳዳር፣ ስታቲስቲክስ እና ተመሳሳይ ሙያ | 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ቢያንስ 1 ዓመት በሀላፊነት የሰራ |
11 | ክፍያ ሰብሳቢ | VII (7) | 32 | 10+2/ ደረጃ 2 አካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ | 0 ዓመት ወይም | ላስዴሬ እና ደወሌ | 3966 | |
10+1/ ደረጃ 1 አካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ | 1 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ |
12 | ጀማሪ ሲስተም አድሚኒስትሬተር | X (10) | 8 | ከታወቀ ዪንቨርስቲ ኮምፒዉተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት አይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም | 0 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ | ላስዴሬ እና ደወሌ | 6584 | |
ከታወቀ ዪንቨርስቲ /ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በኮምፒዉተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት አይነት በደረጃ 4 ዲፕሎማ | 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
13 | ቴክኒሺያን | VIII (8) | 8 | 10+3/ ዲፕሎማ/ ሌቭል 3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ | 0 ዓመት | ላስዴሬ እና ደወሌ | 4617 | |
10+2/ ሎቭል 2 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ | 2 ዓመት የስራ ልምድ | |||||||
10+1/ ሎቭል 1 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ | 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ |
ተ.ቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የትምህርት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ልዩ ችሎታ | የስራ ቦታ | ደመወዝ |
14 | የትራፊክ ደህንነት ኦፊሰር | VIII (8) | 16 | ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/ 10+3 | 0 ዓመት | ላስዴሬ እና ደወሌ | 4617 | |
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/ 10+2 | 2 ዓመት የስራ ልምድ | |||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1/ 10+1 | 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ | |||||||
15 | የተሸከርካሪ ክብደት ተቆጣጣሪ | IV (4) | 12 | 10/12 ክፍል ያጠናቀቀ | 0 ዓመት | ላስዴሬ እና ደወሌ | 2270 | |
8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ | 4ዓመት የስራ ልምድ |