Version | |
Download | 24 |
Stock | ∞ |
File Size | 84.40 KB |
Create Date | March 11, 2020 |
Download |
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀን እና ቦታ እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ | የሥራ መደብ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የት/ት ዝግጅት | የስራ ልምድ | ደመወዝ |
1 | ሲቪል ኢንጅነር | ደረጃ XI (11) | 2 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የሁለተኛ ዲግሪ | 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው | 8,483.00
|
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | |||||
2 | ሲኒየር ሜካኒካል ኢንጅነር | ደረጃ XII (12) | 1 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ | 2 ዓመት |
10,930.00
|
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ | 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | |||||
3 | ፎርማን | ደረጃ IX (9) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/አድቫንስ ዲፕሎማ | 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | 5,655.00 |
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 /10+3 | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | |||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2 /10+2 | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | |||||
4 | ሜካኒካል ኢንጅነር | ደረጃ XI (11) | 1 | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ | 0 ዓመት | 8,483.00 |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ | 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው |
ተ.ቁ | የሥራ መደብ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | የት/ት ዝግጅት | ልዩ ችሎታ | የስራ ልምድ | ደመወዝ |
5 | በያጅ | ደረጃ V (5) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ መካኒክ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1/10+1 | 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | - | 2,643.00 |
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው | ||||||
6 | ነዳጅና ቅባትአዳይ | ደረጃ V (5) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ /ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ አውቶሜካኒክ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ መ 1/10+1 | 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና የብቃት ማረጋገጫ | - | 2,643.00 |
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት | ||||||
7 | የኮፒና ጥራዝ ቴክኒሽያን | ደረጃ VI (6) | 1 | 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት | መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት | 3,237.00 |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ /ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1 /10+1 | 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፤ | ||||||
8 | ማሽን ኦፕሬተር | ደረጃ VII (7) | 1 | 10+1/ /ሌቭል 1 በማሽን ኦፕሬሽን፣ በአውቶ መከሰኒክ የሙያ መስክ እና ልዩ1 መንጃ ፈቃድ ያለው | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | - | 3,966.00 |
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ1 መንጃ ፈቃድ ያለው | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | ||||||
9 | ክሬን ኦፕሬተር -2 | ደረጃ VIII (8) | 1 | 10+1/ /ሌቭል 1 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ እና 2ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው | - | 4,617.00 |
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው
(ክሬን ላይ የሰራ) |
||||||
10 | ከፍተኛ የፍሳሽ ተሸከርካሪ ሾፌር | ደረጃ VIII (8) | 1 | 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ኛ ደረጃ/ ፍሳሽ1 መንጃ ፈቃድ ያለው | 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | - | 4,617.00 |
11 | ሰርቨየር | ደረጃ VIII (8) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 3/ /10+3 | 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | - | 4,617.00 |
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 2/ /10+2 | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | ||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 1/ /10+1 | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | ||||||
12 | የክብደት ቁጥጥር ባለሙያ | ደረጃ IX (9) | 1 | ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/ አድቫንስ ዲፕሎማ | 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | - | 5,655.00 |
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/ /10+3 | 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው | ||||||
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/ /10+2 | 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው |
የመመዝገቢያ ቢሮ የሰው ኃብት ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 23
ለበለጠ መረጃ ፡ 0114171701/10
ማሳሰቢያ ፡
- ክፍት የስራ መደቡ የሚጠይቀውን መስፈርት የሚያሟሉ፡፡
- ለማንኛውም ዓይነት ፈተና ማለፊያ 60% (ስልሣ ከመቶ) ይሆናል፡፡
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት፡፡
- የስራ ልምዱ ህጋዊ ግብር የተገበረበት መሆን አለበት፡፡
- የዕዳ ማጣሪያ(ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከግል ተቋም የሚመጡ የስራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች ፅ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ሲቻል ብቻ ነው፡፡
- ለመመዝገብ ሲመጡ ኦርጅናል ዶክመንት እና የማይመለስ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡