የጨረታ ማስታወቂያ 12-03-2020


Version
Download0
Stock
File Size4.00 KB
Create DateMarch 12, 2020
Download

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 31/2012

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት  ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል.

  1. የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የማመንጨት አገልግሎት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • በውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የማመንጨት ደረጃ  3 እና ከዛ በላይ (Water well drilling contraction(WWDC) Grade 3 and above
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 (ሃያ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

24 / 07    / 2012 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ   24  / 07   / 2012 ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም  በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ  (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)