አዲስ አበባ ሃምሌ 15/2009 የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂው ግቡን እንዲመታ ችግኞችን ከመትከል ባሻገር መንከባከብ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2009 ዓ.ም ዓመታዊ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ፕሬዝዳንቱ በተገኙበት በአዲስ -አዳማ የፍጥነት መንገድ ዳርቻ ተካሂዷል። ፕሬዝዳንቱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት በአገሪቱ ሲካሄድ የቆየው...
More infoበአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ የፍጥነት መቆጣጠሪያ የራዳር ቴክኖሎጂ ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 21 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ የፍጥነት ገደብን የተመለከቱ የትራፊክ ህጎችን ለማስተግበር የሚያስችል አዲስ የራዳር ቴክኖሎጂ ከቀጣዩ አመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ። 78 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ፥ ለከባድ ተሽከርካሪዎች በሰዓት 80፣ መካከለኛ መንገዱን ለሚጠቀሙ በሰዓት 100 ኪሎ ሜትር እንዲሁም...
More infoአቶ ሙስጠፋ ከድር ፡በመንገዱ ዙሪያ ላይ ችግኝ መትከል አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ ከድር እንደተናገሩት በፍጥነት መንገዱ የሚካሄደው የአካባቢና የአረንጓዴ ልማት ዋነኛው ዓላማ ለመንገዱ ተጠቃሚዎች መንገዱን ምቹና ውብ ከማድረግ ባሻገር የአካባቢውን የአየር ንብረት ለአካባቢው ነዋሪዎችና ለመንገዱ ተጠቃሚዎች ተስማሚ ለማድረግ እንዲሁም የካርበን ልቀትን የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡...
More infoየክፍያ መንገዶች ዓመታዊ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ሐምሌ 15/2009ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር ባዘጋጀው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ ችግኞች ተተክለዋል፡፡በዕለቱም የኢትዮጵያ ፊዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፕብሊክ ፕሬዘዳንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፤ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴታ እና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የስራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ...
More infoየ2009ዓ.ም ደም ልገሳ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንትርፕራይዝ ለሶስተኛ ዙር በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰራተኞችን በማስተባበር አካሂዷል፡፡ የደም ልገሳ ፕሮግራሙ በኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተካሄደ ሲሆን በዚህ ዙር ከ15-16 የሚሆኑ ሰራተኞች ደም ለግሰዋል፡፡
More infoየኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝ ተግባረዊ ያደረገውን የሶላር ሀይል ማመንጫ አስመርቋል፡፡
ኢንተርፕራይዙ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የሶላር ኃይል አመንጭ ተክኖሎጂ ተግባረዊ በማድረግ በያዝነው አመት ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን.ይህም በ ኢንተርፕራይዙ ያለውን የ 24/7 ስራ በእጅጉ ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በምርቃው ወቅት የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት ፕሮጀክቱን አድንቀዋል፡፡
More infoየኢፌድሪ የፓርላማ አባላት በያዝነው አመት የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝን ጎብኝተዋል.
የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት በያዝነው አመት የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝን ጎብኝተዋል. በጉብኝታቸው ወቅት በኢነትርፕራዙ እየተካሄዱ የሚገኙትን የ ማስፋፊያ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ በጉብኘታቸው ወቅት ተቋሙ ለ አገራችን ለኢትዮጵያ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ገቢ በመሰብሰብ ለአገር ኢኮኖሚ በኩሉን እየተወጣ መሆኑኑ አረጋግተዋል፡፡
More infoAto Zelalem Intensify Ginbot 20
coming soon
More infoDriving ethics Training
coming soon..
More infoG.M Mustefa kedir Speaking on Ginbot 20
coming soon..
More info