በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የITS አለም አቀፍ ተሞክሮ አስመልክቶ ሴሚናር ተካሄደ

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የITS አለም አቀፍ ተሞክሮ አስመልክቶ ሴሚናር ተካሄደ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ባመቻቸው በዚህ ሴሚናር ላይ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢ ኤጀንሲ ከመንገዶች ባለስልጣን እንዲሁም ከኢንተርፕራይዙ ለተወጣጡ ባለሞያዎችና አመራሮች የ ITS (Intelligent Transportation System) (ዘመናዊ የትራንስፖርት ስርዓት) አለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ በውይይቱ ላይ የ ITS መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቦች የአሜሪካና...

More info

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪዎች ደህንነት ምርመራ ማድረጉ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተገለፀ፡፡

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪዎች ደህንነት ምርመራ ማድረጉ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገደች ኢንተርፕራይዝ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በወር አንድ ጊዜ በተለያዩ የክፍያ ጣቢያዎች በመግቢያ በሮች ላይ አነስተኛ የተሸከርካሪ ደህንነት ምርመራ ያደርጋል፡፡ በዚህም ምርመራ በግልፅ የሚታዩ ቀላልና ነገርግን ለከፍተኛ ጉዳት የሚዳርጉ ቀበቶ አለማሰር፣ ፍሬቻ መብራት አለመስራት ፣ የዝናብ መጥረጊያ ላይ ችግር መኖርና የመሳሰሉትን በመለየት የዚህ ዓይነት ችግር...

More info

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት የመጡ ጐብኚዎች ኢንተርፕራይዙን በመጐብኘታቸው ምርጥ ተሞክሮ እንዳገኙ ተናገሩ!!

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት የመጡ ጐብኚዎች ኢንተርፕራይዙን በመጐብኘታቸው ምርጥ ተሞክሮ እንዳገኙ ተናገሩ!!

በመስከረም 2010 ዓ.ም ከቶጐ፣ ዛምቢያ እና ካሜሩን የተውጣጡ ከ40 በላይ የሚሆኑ ጐብኚዎች በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጉብኝታዊ ስልጠና አካሄዱ፡፡ የኢንተርፕራይዙን አጠቃላይ ገፅታ በምስል የተደገፈ ገለፃ እንዲሁም የደህንነት መቆጣጠሪያ ክፍሎች፣ የክፍያ ጣቢያዎች፣ የክብደት መቆጣጠሪያ ሚዛኖችና የመንገዱን የተለያዩ ክፍሎች በተግባር የታገዘ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ3ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ3ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተመሰረተበትን 3ተኛ ዓመት ጥቅምት 18_02_2010 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት አክብሯል፡፡ በእለቱም የኢንተርፕራዙ ቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ባለድርሻ አካላት፣ የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተገኙ ሲሆን በ 2009 ዓ.ም የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞች እንዲሁም ከኢንተርፕራይዙ ጋር በቅርበት ሲሰሩ ለነበሩ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 የሰንደቅ ዓላማ በዓል አከበረ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 የሰንደቅ ዓላማ በዓል አከበረ

በሀገር ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ “ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢንተርፕራይዙ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይትና በሰንደቅ ዓላማ በመስቀል ስነ-ስርዓት ተከብሯል፡፡ በፓናል ውይይቱም  “የኢትዮጵያ ህዝቦች ትግልና ሀገራዊ ህዳሴ” በሚል ረዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ የተወያዩ ሲሆን ሀገሪቱ እያስመዘገበች ላለው ዕድገት መሰረቱ...

More info

በሁለቱም አቅጣጫ የሚገነቡት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያዎች ሲጠናቀቁ ለአካባቢው ህብረተሰብ የስራ ዕድል እንደሚፈጥሩ ተነገረ

በሁለቱም አቅጣጫ የሚገነቡት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያዎች ሲጠናቀቁ ለአካባቢው ህብረተሰብ የስራ ዕድል እንደሚፈጥሩ ተነገረ

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ኪ.ሜ 29 ላይ በሁለቱም አቅጣጫ የሚገነቡት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያዎች የመሰረት ድንጋይ በተቀመጠበት ነሐሴ 21/2009 ዓ.ም ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ም/ዋ/ስ/አስኪያጅ ኢንጂነር አብይ ወረታው እንደተናገሩት፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የክፍያ መንገዶችን  ለማስተዳደር...

More info

በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ በ120 ሚሊየን ብር የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለመገንባት ነሐሴ 21/2009 ዓ.ም የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡   የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት መስከረም 4/2007 ዓ.ም ጀምሮ ለአፍታም ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ...

More info