አዲሱ ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ!

አዲሱ ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ!

አዲስ የተዘጋጀው ብሔራዊ የትራንስፖርት ፖሊሲ መሰረት የክልል መንግስታት በአስተዳደር ወሰናቸው ሥር የአስፓልት መንገዶችን እንዲገነቡ ያስቻለ ነው ሲሉ የትራንስፖርት ሚኒስቴሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኤፍ ቢ ሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል፡፡   በክልሎች የሚገነቡ የአስፓልት መንገዶች ወጪያቸው በክልሉና በፌደራል መንግስት ይሸፈናል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም እንደ ሀገር ከ300 ኪ.ሜ...

More info

#ምክንያት_አልሆንም

#ምክንያት_አልሆንም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አመራሮች፣ ቡድን መሪዎች፣ የጣቢያ ኃላፊዎች፣ የትራፊክ ፖሊሶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት “ምክንያት አልሆንም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በኢንተርፕራይዙ አዳራሽ ግምገማዊ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱም በተቋም ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት ተነስተዋል። የኮሮና በሽታ መከላከል ግብረ ኃይል...

More info

የአረንጓዴ አሻራ

የአረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አመራሮች እና ሰራተኞች በ02/12/2012 ዓ.ም በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ክልል ውስጥ 1600 ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ከሶስት መቶ ሰማኒያ አንድ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ከሶስት መቶ ሰማኒያ አንድ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው የበጀት ዓመት አስር ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም ዘጠኝ የማስፈጸሚያ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ ዕቅዱንም እስከ ፈጻሚ ድረስ በማውረድ መተግበር ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ በአዲስ- አዳማ እና በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች በድምሩ 8,677,222 (89.39%) የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር...

More info

አረንጓዴ አሻራ

አረንጓዴ አሻራ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚ/ር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ቡድን በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄደ፡፡

More info

በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ #የተዘረፉ ሶስት ተሽከርካሪዎች መገኘታቸው ተገለጸ፡፡

በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ #የተዘረፉ ሶስት ተሽከርካሪዎች  መገኘታቸው ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከሚያስተዳድራቸው የፍጥነት መንገዶች አንዱ የሆነው እና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አምስት ዓመት ከስምንት ወር በላይ የሆነው የአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ፤ ምቾቱ የተረጋገጠ እንዲሁም ዘመናዊ እና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው ተቋሙ በተለያዩ ጊዜ...

More info

ከ186 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ፡፡

ከ186 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭትን ለመቆጣጠር እንዲቻል መንግስት ዜጎች በቤታቸዉ እንዲቆዩ መወሰኑን ተከትሎ ሰራተኞችን ለማገዝ ያስችል ዘንድ ከ186 ሺህ ብር በላይ የሚገመት 95 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት 372 ለሚሆኑ የጥበቃ እና የአካባቢ እንክብካቤ ሰራተኞች ሰጥቷል።

More info

የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ በሚገኙ በሶስቱም የክፍያ ጣቢያዎች፣ የክፍያ መሰብሰቢያ ቤቶች(booths)፣ ቢሮዎች፣ የመኝታ ክፍሎች…ላይ ከድሬዳዋ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ አከናወነ።

More info

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የበኩሉን ይወጣ!

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የበኩሉን ይወጣ!

 ሳል ወይም ትኩሳት ካለዉ ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ፤  እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አፍ፣ አይንና አፍንጫን አይንኩ፤  ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤  እጅን በንፁህ ዉሃና ሳሙና አዘዉትረዉ ይታጠቡ፤  ሰዎች ወደ ሚበዙባቸዉ ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፤  በሚያስነጥሱበትና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን በማጠፍ...

More info

ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ዙሪያ ከሚገኙ ነዋሪዎች መካከል በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ አደአ ወረዳ 1390 ለሚሆኑ የደንካካ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ከ514,653 (አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሶሰት) ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉ ተነግሯል፡፡ የመጠጥ...

More info