የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንትርፕራይዝ ለሶስተኛ ዙር በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰራተኞችን በማስተባበር አካሂዷል፡፡ የደም ልገሳ ፕሮግራሙ በኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተካሄደ ሲሆን በዚህ ዙር ከ15-16 የሚሆኑ ሰራተኞች ደም ለግሰዋል፡፡
More infoየኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝ ተግባረዊ ያደረገውን የሶላር ሀይል ማመንጫ አስመርቋል፡፡
ኢንተርፕራይዙ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የሶላር ኃይል አመንጭ ተክኖሎጂ ተግባረዊ በማድረግ በያዝነው አመት ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን.ይህም በ ኢንተርፕራይዙ ያለውን የ 24/7 ስራ በእጅጉ ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በምርቃው ወቅት የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት ፕሮጀክቱን አድንቀዋል፡፡
More infoየኢፌድሪ የፓርላማ አባላት በያዝነው አመት የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝን ጎብኝተዋል.
የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት በያዝነው አመት የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝን ጎብኝተዋል. በጉብኝታቸው ወቅት በኢነትርፕራዙ እየተካሄዱ የሚገኙትን የ ማስፋፊያ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ በጉብኘታቸው ወቅት ተቋሙ ለ አገራችን ለኢትዮጵያ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ገቢ በመሰብሰብ ለአገር ኢኮኖሚ በኩሉን እየተወጣ መሆኑኑ አረጋግተዋል፡፡
More infoAto Zelalem Intensify Ginbot 20
coming soon
More infoG.M Mustefa kedir Speaking on Ginbot 20
coming soon..
More infoፈጣን መንገዱ የብዙ አሽከርካሪዎች ምርጫ ሆኗል
14,000በላይየሚሆኑተሸከርካሪዎችይጠቀሙበታል፡፡ ይህንከፍተኛየሆነየትራፊክፍሰትበተቀላጠፈመልኩለማስኬድያስችልዘንድ 19 የመግቢያና 29 የመውጫበሮችበስድስትየክፍያጣቢያዎችአሉት፡፡በሁሉምጣቢያዎችብቃትባላቸውናበሙያውበሰለጠኑየክፍያሰብሳቢሰራተኞችአማካኝነትእያንዳንዱተሽከርካሪበተጠቀመውኪ.ሜልክክፍያይፈጽማል፡፡...
More infoBlood Donation
Community Meeting
coming soon…
More info