የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ከሶስት መቶ ሰማኒያ አንድ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ከሶስት መቶ ሰማኒያ አንድ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው የበጀት ዓመት አስር ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም ዘጠኝ የማስፈጸሚያ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ ዕቅዱንም እስከ ፈጻሚ ድረስ በማውረድ መተግበር ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ...

Read more
Information & Monitoring
Information & Monitoring

በዘመናችን ዓለም የደረሰችበት ደረጃ ሲታሰብ መንገዶች ከመነሻ መድረሻ የሚያሻግሩ ሆነው የሰው ልጆችን በፖለቲካ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሕይወታቸውን የሚያተሳስሩ አይነተኛ መሳሪያ ናቸው፡፡ በዚህ ረገድ በየዘመኑ የሚወጡ የምርምር...

Read more