የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት በያዝነው አመት የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝን ጎብኝተዋል.

በጉብኝታቸው ወቅት በኢነትርፕራዙ እየተካሄዱ የሚገኙትን የ ማስፋፊያ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡

በጉብኘታቸው ወቅት ተቋሙ ለ አገራችን ለኢትዮጵያ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ገቢ በመሰብሰብ ለአገር ኢኮኖሚ በኩሉን እየተወጣ መሆኑኑ አረጋግተዋል፡፡