የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝ ተግባረዊ ያደረገውን የሶላር ሀይል ማመንጫ አስመርቋል፡፡

የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝ ተግባረዊ ያደረገውን የሶላር ሀይል ማመንጫ አስመርቋል፡፡

ኢንተርፕራይዙ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የሶላር ኃይል አመንጭ ተክኖሎጂ ተግባረዊ በማድረግ በያዝነው አመት ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን.ይህም በ ኢንተርፕራይዙ ያለውን የ 24/7 ስራ በእጅጉ ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በምርቃው ወቅት የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት ፕሮጀክቱን አድንቀዋል፡፡