በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ

በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን እንዲያስተዋውቁ ይጋብዛል ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዋጅ ቁጥር 843/2006 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 310/2006 መሰረት ተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙም የክፍያ መንገዶችን መንገድን የማስተዳደር፣የመጠገን እንዲሁም ተጓዳኝ ስራዎችን የመስራት ሃልፊነት ተሰ

ጥቶት እየሰራ ሲሆን በአሁኑም ወቅት ኢንተርፕራይዙ በቀን ለ24 ሰአት በሳምንት ለ7 ቀናት በአዲስ አበባ-አዳማ ፈጣን መንገድ ላይ የማያቋርጥ የክፍያ መንገድ አገልግሎት በመስጠት ላይ ሲሆን በዘመናዊ አሰራር በተደገፉ ቀልጣፋ እና የአገልጋይነት ስሜት በተላበሱ የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞች በመታገዝ በሰባቱም የክፍያ ጣቢያዎች ላይ  ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፡፡

 

 

 

የአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ አብዛኛው የሀገራችን ወጪ እና ገቢ ንግድ የሚተላለፍበት መስመር ከመሆኑም በተጨማሪ የምስራቁን እና የደቡብን የሀገራችን ክፍል ከመሀል አገር ጋር የሚያስተሳስር እና በአሁኑም ወቅት እየተገነቡ የሚገኙ የተለያዩ ፡፡ የኢንዱስትሪ ዞኖች የሚያገናኝ እና በአሁኑ ወቅት በአማካይ በቀን ከ20 ሺህ በላይ የተሽከርካሪ  ብዛት እያስተናገደ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም በዚህ ከፍተኛ የተሽከርካሪ ቁጥር በሚያስተናግደው እና ለ24 ሰአት ያለማቋረጥ አገልግሎት እየሰጠ በሚገኘው የፈጣን መንገድ ድልድዮች ላይ ማስታወቂያ በመስራት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን በስፋት እንዲያስተዋውቁ ሁኔታዎች ተመቻችተው ያለቁ በመሆኑ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል ፡፡

ማስታወቂያ የሚሰራባቸው የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሁኔታ

በመንገዱ ላይ ለሰው እና ለተሽከርካሪ መሸጋገሪያ የተሰሩ ድልድዮች በአጠቃላይ 43(አርባ ሶስት) ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ የትራፊክ ምልክት የተደረገባቸው መሸጋገሪያዎች የማስታወቂያ ስራ የማይሰራባቸው ሲሆኑ ከቱሉ ዲምቱ ዋና የክፍያ ጣቢያ እስከ መንገዱ መጨረሻ 78 ኪ.ሜ ድረስ ለማስታወቂያ ስራ ዝግጁ የሆኑ ድልድዮች ብዛት 38 ናቸው ፡፡ ከእነዚህ 38 ድልድዮች ውስጥ 15ቱ ለተለያዩ ተቋማት የተከራዩ ሲሆኑ ቀሪዎቹ 23 ድልድዮች ደግሞ ለደንበኞች ክፍት ናቸው፡፡ ማስታዎቂያ የሚሰራባቸው ድልድዮች መገኛ ቦታ፣ብዛት እንዲሁም ጠቅላላ ስፋት እና የኪራይ መጠን በሚከተለው ሰንጠረዥ ቀርቧል ፡፡

ተ.ቁ ለማስታወቂያ ስራ ዝግጁ የተደረጉ ቦታዎች መገኛ ቦታ(በኪ.ሜ)      የጉዞ አቅጣጫ ለማስታወቂያ ስራ ዝግጁ የተደረገ የቦታ ስፋት አጠቃላይ ስፋት በካሬ ሜትር የኪራይ ዋጋ በካሬ ሜትር (ለአንድ አመት)
1 13+770 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
2 19+500 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
3 21+740 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
4 26+620 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
5 28+140 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
6 33+660 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
7 33+810 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
8 33+810 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
9 34+480 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
10 34+480 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
11 36+350 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
12 38+160 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
13 38+160 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
14 39+570 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
15 39+570 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
16 41+030 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
17 41+030 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
18 41+880 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
19 41+880 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
20 43+090 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
21 43+090 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
22 47+880 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
23 47+880 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
24 50+950 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
25 52+170 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
26 52+440 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
27 52+440 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
28 56+120 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
29 56+120 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
30 58+150 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
31 60+520 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
32 63+010 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
33 63+010 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
34 64+580 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
35 64+580 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
36 65+800 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
37 65+800 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
38 69+080 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
39 69+080 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
40 72+350 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
41 72+350 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
42 73+110 ወደ አዲስ አበባ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር
43 73+110 ወደ አዳማ 26.3ሜ*3.50ሜ 92.05 1492.16 ብር

አድራሻ

  • ስልክ፡- 0114 17 17 13

0941 30 83 45

ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው !