የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ ተከናወነ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ በሚገኙ በሶስቱም የክፍያ ጣቢያዎች፣ የክፍያ መሰብሰቢያ ቤቶች(booths)፣ ቢሮዎች፣ የመኝታ ክፍሎች…ላይ ከድሬዳዋ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ አከናወነ።