የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 13/2013


Version
Download0
Stock
File Size4.00 KB
Create DateNovember 26, 2020
Download

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት  ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.የባክ ሎደር (Backhoe Loader) ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

05 / 04 / 2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ   05 / 04  /  2013  ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም  በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ  (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)