የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 16/2013

የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 16/2013
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 16/2013

Version
Download2
Stock
File Size4.00 KB
Create DateDecember 21, 2020
Download

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት  ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል.

1.የኤሌክትሮ ሜካኒካል ዕቃዎች እና መለዋወጫዎች ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 ( ዘጠና ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000 (ሃያ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር  በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

04/ 05 / 2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ   04/ 05  / 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም  በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ  (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)