ግ.ጨ.ቁ 19/2013


Version
Download3
Stock
File Size4.00 KB
Create DateMarch 30, 2021
Download

ግ.ጨ.ቁ 19/2013

የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝከዚህበታችየተጠቀሰውንአቅርቦትፍላጎትካላቸውየሃገርውስጥድርጅቶችበግልፅጨረታአወዳድሮመግዛትይፈልጋል.

  1. Supply and Installation of Digital Outdoor Full LED Display Panels

በመሆኑምበጨረታውመሳተፍየሚፈልግማንኛውምተጫራችየሚከተሉትንህጋዊሰነዶችማሟላትይኖርባቸዋል

  • የታደሰየንግድፍቃድ
  • የታክስክሊራንስየምስክርወረቀት
  • የተጨማሪእሴትታክስምስክርወረቀት
  • ጨረታውፀንቶየሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታማስከበሪያመጠን 75,000 (ሰባአምስት ሺ) ብርሆኖየጨረታማስከበሪያውበሲ.ፒ.ኦወይምበቅድመሁኔታላይያልተመሰረተየባንክዋስትና
  • የተዘጋጀውንየጨረታሰነድለመግዛትየምትፈልጉተጫራቾችሰነዱበሚገኝበትበኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝዋናመስሪያቤትበግዥክፍልቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00( አንድመቶ) ብርበመክፈልመውሰድትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታማስረከቢያየመጨረሻቀንእናሰዓት

12/ 08    /2013 ዓ.ምእስከቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታውየሚከፈተው፡- በዕለቱ  12  / 08  /  2013  ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙጨረታውንሙሉበሙሉሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው
  • ለበለጠመረጃእናማብራሪያዋናውመስሪያቤትበአካልበመገኘትወይምበስልክ 0114171703 መጠየቅይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝ  (ዋናመስሪያቤትቱሉዲምቱ)