ግ.ጨ.ቁ 22/2013


Version
Download0
Stock
File Size4.00 KB
Create DateMarch 30, 2021
Download

ግ.ጨ.ቁ 22/2013

የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝከዚህበታችየተጠቀሰውንአቅርቦትፍላጎትካላቸውየሃገርውስጥድርጅቶችበግልፅጨረታአወዳድሮመግዛትይፈልጋል.

1.የመንገድ ደንህነትዕቃዎችግዥ

በመሆኑምበጨረታውመሳተፍየሚፈልግማንኛውምተጫራችየሚከተሉትንህጋዊሰነዶችማሟላትይኖርባቸዋል

  • የታደሰየንግድፍቃድ
  • የታክስክሊራንስየምስክርወረቀት
  • የተጨማሪእሴትታክስምስክርወረቀት
  • ጨረታውፀንቶየሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታማስከበሪያመጠን 90,000.00 (ዘጠና ሺ) ብርሆኖየጨረታማስከበሪያውበሲ.ፒ.ኦወይምበቅድመሁኔታላይያልተመሰረተየባንክዋስትናመሆንይኖርበታል
  • የተዘጋጀውንየጨረታሰነድለመግዛትየምትፈልጉተጫራቾችሰነዱበሚገኝበትበኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝዋናመስሪያቤትበግዥክፍልቢሮ. ቁጥር 06 የማይመለስ 100.00( አንድመቶ) ብርበመክፈልመውሰድትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታማስረከቢያየመጨረሻቀንእናሰዓት

14 /   08 / 2013 ዓ.ምእስከቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታውየሚከፈተው፡- በዕለቱ 14  /  08  / 2013  ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙጨረታውንሙሉበሙሉሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው
  • ለበለጠመረጃእናማብራሪያዋናውመስሪያቤትበአካልበመገኘትወይምበስልክ 0114171703 መጠየቅይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝ  (ዋናመስሪያቤትቱሉዲምቱ)