ግ.ጨ.ቁ 25/2013


Version
Download3
Stock
File Size4.00 KB
Create DateMarch 30, 2021
Download

ግ.ጨ.ቁ 25/2013

የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝከዚህበታችየተጠቀሰውንአቅርቦትፍላጎትካላቸውየሃገርውስጥድርጅቶችበግልፅጨረታአወዳድሮመግዛትይፈልጋል.

1.የተሸከርካሪዎች የጋራዥየጥገናአገልግሎትግዥ

በመሆኑምበጨረታውመሳተፍየሚፈልግማንኛውምተጫራችየሚከተሉትንህጋዊሰነዶችማሟላትይኖርባቸዋል

  • የታደሰየንግድፍቃድ
  • የታክስክሊራንስየምስክርወረቀት
  • የተጨማሪእሴትታክስምስክርወረቀት
  • ጨረታውፀንቶየሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታማስከበሪያመጠን 20,000.00 (ሃያ ሺ) ብርሆኖየጨረታማስከበሪያውበሲ.ፒ.ኦብቻመሆንይኖርበታል
  • የተዘጋጀውንየጨረታሰነድለመግዛትየምትፈልጉተጫራቾችሰነዱበሚገኝበትበኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝዋናመስሪያቤትበግዥክፍልቢሮ. ቁጥር 06 የማይመለስ 100.00( አንድመቶ) ብርበመክፈልመውሰድትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታማስረከቢያየመጨረሻቀንእናሰዓት

5/  08  / 2013 ዓ.ምእስከቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ጨረታውየሚከፈተው፡- በዕለቱ   05/  08  / 2013  ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙጨረታውንሙሉበሙሉሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው
  • ለበለጠመረጃእናማብራሪያዋናውመስሪያቤትበአካልበመገኘትወይምበስልክ 0114171703 መጠየቅይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝ  (ዋናመስሪያቤትቱሉዲምቱ)