የዜጎች ቻርተር

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢንተርፕራይዙ የተቋቋመበት ዓላማ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 310/2014 መሰረት የሚከተሉትን ዋና ዋና ዓላማዎች ለመፈጸም የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ ለመንገድ ተጠቃሚዎች የክፍያ መንገዶች አገልግሎት መስጠት፣ የክፍያ መንገዶችን የማስተዳደርና ማስጠገን፣ በክፍያ መንገዶች ክልል ውስጥ የተሰሩ የአገልግሎት...

More info

Transport Minister

ኢትዮጵያ ወደ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ረድፍ ውስጥ ለመግባት የትራንስፖርት መሠረተ‑ልማቷ እና አገልግሎቷ ማደግ እና ቀድሞ መገኘት ለሌሎች የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና አገልግሎት ዘርፎቿ ዕድገት ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ይታመናል። የተጠናከረ ፖለቲካዊ አስተዳደር ለመዘርጋት የምታደርገውን ጥረትንም በማገዝ አንድ የተጠናከረ የሶሻል፣ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ማኅበረሰብ በመፍጠር ረገድም ሚናው...

More info