Flat Preloader Icon

Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

Latest News

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሥራ አመሪር ቦርድ የኢንተርፕራይዙን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ገምግሞ አጸደቀ።

================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም] አብዛኛዎቹ የቦርዱ አባላት በቅርቡ በአዲስ መልክ የተመደቡ በመሆናቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተመድበው የመጡት ከፍተኛ ባለሙያዎች በቦርድ አስተዳደር መመሪያ ላይ አጭር ስልጠና ለቦርዱ አባላት የሰጡ ሲሆን፣ በመቀጠልም የቦርዱ ሰብሳቢ የተከበሩ ክቡር ዶ/ር ተሾመ አዱኛ ለዕለቱ የተያዘውን አጀንዳ በማስጸደቅ መደበኛ ስብሰባውን አስጀምረዋል

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሰራተኞች የበጋ ወራት ስፖርት ውድድር በደማቅ ተሳትፎ አጠናቀቀ።

================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 12/2018 ዓ/ም] በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴረሽን (ኢ/ሰ/ማ/ኮ) አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2018 በጀት ዓመት የሰራተኞች የበጋ ወራት ስፖርት ውድድር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች በመሳተፍ ከፍተኛ ብቃት ያሳየ ሲሆን፣ በውድድሩ ማጠቃለያ ላይ አስደናቂ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄደ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በይፋ ተካሄደ። በዚሁ መድረክ ላይ ኢንተርፕራይዙ ባለፈው በጀት ዓመት በሁሉም የሥራ ዘርፎች ካቀደው በላይ ውጤታማ እና የተሳካ ሥራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል

ETRE Conducts Digital Transformation Workshop

ETRE conducted a digital transformation workshop to strengthen awareness, collaboration, and knowledge sharing among relevant stakeholders.

Job Description:Write the job responsibility here. Requirements:Write required education and experience here. Deadline:Write application deadline here. How to Apply:Write application instruction here.

ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከሚያስተደድራቸው ተቋማት የተወጣጡ ሰራተኞች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።

ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከሚያስተደድራቸው ተቋማት የተወጣጡ ሰራተኞች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።================================‎ኢክመኢ[ETRE ጥር 15/2018 ዓ/ም] ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ ካሉ ተቋማት የተውጣጡ ሰራተኞች በቀን 14/05/2018 ዓ/ም በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ተገኝተው በኪሎ ሜትር 29 ላይ የተሰራው የአገልግሎት መስጫ ጣቢያ እና አሁን

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጉብኝት በኢንተርፕራይዙ

ኢክመኢ / ETRE [ሚያዚያ /2017ዓ.ም] የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2014 በጀት ዓመት የመንገድ አስተዳደር ስርዓት ውጤታማነትን የክዋኔ ኦዲት በተመለከተ በኮሚቴው የተሰጡ የማስተካከያ ምክረ ሀሳቦች ላይ በኢንተርፕራይዙ በኩል የተተገበሩ የማስተካከያ ሥራዎችን 05 ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ከፌዴራል ዋና ኦዲተር እና ከግዥ ባለስልጣን ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ገመገመ። በሂደቱም 3ቱን የድጋፍ እና ክትትል አግባቦች በመጠቀም በግኝቶቹ ላይ የተዘጋጁ ሪፖርቶችን በማዳመጥ የሪፖርቶቹን ትክክለኛነት የመስክ ምልከታ (ሱፐርቪዥን ) በማድረግ እንዲሁም  በማጠቃለያው የአካል ግምገማ በማድረግ ከኢንተርፕራይዙ አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል። በ2014 በጀት ዓመት ለኢንተርፕራይዙ የመንገድ አስተዳደር ስርዓት ውጤታማነትን ማረጋገጥን በተመለከተ ከተሰጡ 18 ግኝቶች መካከል 14 ግኝቶች ኢንተርፕራይዙ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን 4 ግኝቶችን ለማስተካከል በሂደት ላይ መሆኑ ተለይቷል። የፌዴራል ዋና ኦዲትር በግኝቶቹ ላይ የተወሰደዉ ማስተካከያ በጣም ጥሩ መሆኑንና የኢንተርፕራይዙ አመራሮች እና ሰራተኞች በቁርጠኝነት መስራታቸውን ያሳያል የሚል ሙያዊ

ኢ.ክ.መ.ኢ የኢትዮጵያ ስራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።

========================ኢክመኢ / ETRE [ታህሳስ 24/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ለውድድሮቹ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ የስፖርተኞች ምልመላ እና የመለማመጃ ቦታዎች የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቆ ታህሳስ 27/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በሚደረገው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ቅድመዝግጅቱን አጠናቋል።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 26/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች ቱሉ ዲምቱ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ዋና መስሪያ ቤት እና የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም የአዲስ አዳማ የክፍያና ትራፊክ መቆጣጠሪያ ክፍል (Toll monitoring room)፣ ዘመናዊ የኢንተርፕራይዙ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት፣ እንዲሁም የተለያዩ የስራ ክፍል የስራ እንቅስቃሴ መጎብኘት ችሏል።

የኢ.ክ.መ.ኢ በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት ተደራጅተዎ የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት የዕውቅና ሽልማት ሰጠ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 25/2017ዓ.ም] በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ 78ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የክፍያ መንገድ ሲሆን 21 የጥበቃ ማህበራትን በማደራጀት የደንበኞችን የጉዞ ደህንነት፣ የመንገድ ሃብት ደህንነት ለማስጠበቅ እና ፅዱና ምቹ የክፍያ መንገድ ለማድረግ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት