የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀን እና ቦታ እየቀረባችሁ መመዝገብ...
More infoየቅጥር ማስታወቂያ
የምዝገባ ጊዜ፡- ከመጋቢት 17/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡ የቅጥር ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለድሬደዋ ደወሌ ቅርንጫፍ መ/ቤት ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ የስራ ቦታ ደመወዝ 1 ሲኒየር ፀሐፊ VIII (8) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና...
More infoየቅጥር ማስታወቂያ
ቀን ፡-6/5/2011 የቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀንና...
More infoየስራ ማስታወቂያ
ቀን፡- 19/04/2010 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል ፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በማስታወቂያ ሰሌዳ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ኮፒ...
More info