የቅጥር ማስታወቂያ


Version
Download10
Stock
File Size4.00 KB
Create DateJanuary 15, 2019
Download

ቀን ፡-6/5/2011

የቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀንና ቦታ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠርያ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ደረጃ ደመወዝ
1. ሲኒየር ኦዲተር 01 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና በፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመርያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና በፋይናንስ የትምህርት መስክ በሁለተኛ  ዲግሪ የተመረቀ/ች

4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ XII(12) 10930
2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

 

መመዝገቢያ ቢሮ፡- የሠው ኃብት አስተዳደርና ልማት የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 20

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበበ ቱሉ ዲምቱ

ለበለጠ መረጃ፡- 0114171701 /10

ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የሚወዳደሩ

  • ክፍት ሥራ መደቡ የሚጠይቀውን መሥፈርት የሚያሟሉ፣
  • የስራ ልምዱ ህጋዊ ግብር የተገበረበት መሆን አለበት
  • የዕዳ ማጣሪያ(ክሊራን) ማቅረብ የሚችሉ
  • ለማንኛውም አይነት ፈተና የማለፊያ ነጥብ 60% / ስልሳ ከመቶ / ይሆናል፡፡