የቅጥር ማስታወቂያ


Version
Download14
Stock
File Size4.00 KB
Create DateMarch 29, 2019
Download

የምዝገባ ጊዜ፡- ከመጋቢት 17/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡

የቅጥር ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለድሬደዋ ደወሌ ቅርንጫፍ መ/ቤት
ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ የስራ ቦታ ደመወዝ
1 ሲኒየር ፀሐፊ VIII (8) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ ተመሳሳይ ሞያ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ/ያላት 0 አመት ላስዴሬ 4617
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ ተመሳሳይ ሞያ ደረጃ 2 ሰርተፊኬት ያለዉ 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ ሴክሬተረያል አና ኦፊስ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ በደረጃ 1 ሰርተፊኬት ያለዉ 3 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
2 የሰዉ ኃብት ባለሙያ X (10) 1 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት /በህዝብ አስተዳደር/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 አመት የስራ ልምድ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ላስዴሬ 6584
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ /በህዝብ አስተዳደር/ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አድቫንስ ዲፕሎማ /ደረጃ 4/ 10+4 2 አመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ
ከታወቀ ተቋም ወይም ቴክኒክና ሙያ /በህዝብ አስተዳደር/ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አድቫንስ ዲፕሎማ /ደረጃ 3/10+3 4 አመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ
3 ሪከርድ እና ዶክሜንተሸን ሰራተኛ/የመዝገብ ቤት ሰራተኛ VIII (8) 1 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ 10+3 0 አመት የስራ ልምድ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እውቀት ያለው፤ ላስዴሬ 4617
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ 2 ወይም ዲፕሎማ 10+2 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የስራ የትምህርት መስክ በደረጃ  1 ወይም ዲፕሎማ 10+1 3 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
4 የጠቅላላ አገልግሎትና ተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ X (10) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያጠናቀቀ/ች 0 ዓመት የስራ ልምድ ላስዴሬ 6584
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4 / 10+4 ያጠናቀቀ/ች 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 / 10+3 ያጠናቀቀ/ች 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ የስራ ቦታ ደመወዝ
5 ግዥ ባለሙያ VIII 8 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ  በደረጃ 4/አድቫንስ ዲፕሎማ 0 ዓመት ላስዴሬ 4617
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ  በደረጃ 3/10+3 ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚስት፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ  በደረጃ 2/10+2 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
6 የንብረት ቁጥጥር ባለሙያ VIII (8) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  ፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ     በደረጃ 3/ 10+3 0 ዓመት ላስዴሬ 4617
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  ፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ      በደረጃ 2/ 10+2 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅፐርቼዚንግ፤ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ አካዉንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ     በደረጃ 1/ 10+1 3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
7 ፋይናንስ ባለሙያ XI (11) 1 ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለዉ 1 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ   ያለዉ ላስዴሬ 8483
ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ   ያለዉ
8 አካዉንታንት እና ክፍያ ተቶጣጣሪ IX (10) 8 ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ 0 አመት ላስዴሬ 6584
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 4 ሰርተፊኬት ያለዉ 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለዉ
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ 4 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ  እና የብቃት ማረጋገጫ ያለዉ
ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ የስራ ቦታ ደመወዝ
9   ካሸር VIII (8) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 3 ሰርተፊኬት ያለዉ 0 አመት ላስዴሬ 4617
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 2 ሰርተፊኬት ያለዉ 2 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ የትምህረትና ስልጠና ኮሌጅ በአካወንቲንግ/ባንክ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ደረጃ 1 ሰርተፊኬት ያለዉ 3 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
10 የክፍያ ጣቢያ አስተባባሪ  XII (12) 2 የማስተርስ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር፣በኢኮኖሚክስ፣ በሰዉ ሃብት አስተዳዳር፣ ስታቲስቲክስ እና ተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመት ያለዉ ሆኖ ቢያንስ  1 ዓመት በሀላፊነት የሰራ ላስዴሬ እና ደወሌ 10930
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር፣በኢኮኖሚክስ፣ በሰዉ ሃብት አስተዳዳር፣ ስታቲስቲክስ እና  ተመሳሳይ ሙያ 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ  ያለዉ ሆኖ ቢያንስ  1 ዓመት በሀላፊነት  የሰራ
11 ክፍያ ሰብሳቢ VII (7) 32 10+2/ ደረጃ 2  አካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ 0 ዓመት ወይም ላስዴሬ እና ደወሌ 3966
10+1/ ደረጃ 1 አካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ 1 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
12 ጀማሪ ሲስተም አድሚኒስትሬተር   X (10) 8 ከታወቀ ዪንቨርስቲ ኮምፒዉተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት አይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 0 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ ላስዴሬ እና ደወሌ 6584
ከታወቀ ዪንቨርስቲ /ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በኮምፒዉተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት አይነት በደረጃ 4 ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
13 ቴክኒሺያን VIII (8) 8 10+3/ ዲፕሎማ/ ሌቭል 3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና  በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ 0 ዓመት ላስዴሬ እና ደወሌ 4617
10+2/ ሎቭል 2  ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና  በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ 2 ዓመት የስራ ልምድ
10+1/ ሎቭል 1  ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ በሃርድዌር እና  በኤሌክትሪካል / በኤሌክትሮኒክሰ ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የትምህርት ዝግጅት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ የስራ ቦታ ደመወዝ
14 የትራፊክ ደህንነት ኦፊሰር VIII (8) 16 ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/ 10+3 0 ዓመት ላስዴሬ እና ደወሌ 4617
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/ 10+2 2 ዓመት የስራ ልምድ
ከታወቀ ኮሌጅ/ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ  በመንገድ ስራ፤ አዉቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1/ 10+1 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
15 የተሸከርካሪ ክብደት ተቆጣጣሪ IV (4) 12 10/12 ክፍል ያጠናቀቀ 0 ዓመት ላስዴሬ እና ደወሌ 2270
8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ዓመት  የስራ ልምድ