የቅጥር ማስታወቂያ 3-11-2020


Version
Download24
Stock
File Size84.40 KB
Create DateMarch 11, 2020
Download

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ ባለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ከታች በተገለፀው ቀን እና ቦታ እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የት/ት ዝግጅት የስራ ልምድ  ደመወዝ
1 ሲቪል ኢንጅነር ደረጃ XI (11) 2 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 8,483.00

 

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
2 ሲኒየር ሜካኒካል ኢንጅነር ደረጃ XII (12) 1 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና  በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት  

10,930.00

 

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና  በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
3 ፎርማን ደረጃ IX (9) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/አድቫንስ ዲፕሎማ 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው 5,655.00
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3 /10+3 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ በህንፃ ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2 /10+2 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው
4 ሜካኒካል ኢንጅነር ደረጃ  XI (11) 1 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና  በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት 8,483.00
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ እና  በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

 

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ ብዛት የት/ት ዝግጅት ልዩ ችሎታ የስራ ልምድ  ደመወዝ
5 በያጅ ደረጃ V (5) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ መካኒክ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1/10+1 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው - 2,643.00
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው
6 ነዳጅና  ቅባትአዳይ ደረጃ V (5) 1 ከታወቀ ኮሌጅ /ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ አውቶሜካኒክ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት ስራ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ መ 1/10+1 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና የብቃት ማረጋገጫ - 2,643.00
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
7 የኮፒና ጥራዝ ቴክኒሽያን ደረጃ VI (6) 1 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት 3,237.00
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ሙያ /ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 1 /10+1 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፤
8 ማሽን ኦፕሬተር ደረጃ VII (7) 1 10+1/ /ሌቭል 1 በማሽን ኦፕሬሽን፣ በአውቶ መከሰኒክ የሙያ መስክ እና ልዩ1 መንጃ ፈቃድ ያለው 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ - 3,966.00
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ1 መንጃ ፈቃድ ያለው 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
9 ክሬን ኦፕሬተር -2 ደረጃ VIII (8) 1 10+1/ /ሌቭል 1 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ እና 2ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው - 4,617.00
12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና ልዩ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው

(ክሬን ላይ የሰራ)

10 ከፍተኛ የፍሳሽ  ተሸከርካሪ ሾፌር ደረጃ VIII (8) 1 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ኛ ደረጃ/ ፍሳሽ1 መንጃ ፈቃድ ያለው 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ - 4,617.00

 

11 ሰርቨየር ደረጃ  VIII (8) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 3/ /10+3 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው - 4,617.00
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 2/ /10+2 2 ዓመት አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በሰርቬይንግ ትምህርት መስክ በደረጃ 1/ /10+1 3 ዓመት አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው
12 የክብደት ቁጥጥር ባለሙያ ደረጃ IX (9) 1 ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 4/ አድቫንስ ዲፕሎማ 0 ዓመት እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው - 5,655.00
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 3/ /10+3 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ የትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በመንገድ ስራ፣ አውቶሜካኒክ፤ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በደረጃ 2/ /10+2 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የብቃት  ማረጋገጫ ያለው

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የመመዝገቢያ ቢሮ የሰው ኃብት ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 23

ለበለጠ መረጃ ፡ 0114171701/10

ማሳሰቢያ

  • ክፍት የስራ መደቡ የሚጠይቀውን መስፈርት የሚያሟሉ፡፡
  • ለማንኛውም ዓይነት ፈተና ማለፊያ 60% (ስልሣ ከመቶ) ይሆናል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት፡፡
  • የስራ ልምዱ ህጋዊ ግብር የተገበረበት መሆን አለበት፡፡
  • የዕዳ ማጣሪያ(ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ከግል ተቋም የሚመጡ የስራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች ፅ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ሲቻል ብቻ ነው፡፡
  • ለመመዝገብ ሲመጡ ኦርጅናል ዶክመንት እና የማይመለስ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡