Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

  • Home
  • Uncategorized
  • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 26/2017ዓ.ም]

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች ቱሉ ዲምቱ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ዋና መስሪያ ቤት እና የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም የአዲስ አዳማ የክፍያና ትራፊክ መቆጣጠሪያ ክፍል (Toll monitoring room)፣ ዘመናዊ የኢንተርፕራይዙ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት፣ እንዲሁም የተለያዩ የስራ ክፍል የስራ እንቅስቃሴ መጎብኘት ችሏል።

በኢንተርፕራይዙ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ በሩብ ዓመቱ የተመዘገቡ መልካም አፈፃፀሞችን አስጠብቆ በቀጣይ የታዩ ደካማ ጎኖች ላይ ትኩረት እንዲደረግ አቅጣጫ ተቀምጧል።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!

☎️ 0114171717 /00/13 8808
www.etre.com.et
Facebook: https://www.facebook.com/etre01
Telegram: https://t.me/etrechannel
YouTube: youtube.com/@ETRE001
https://www.tiktok.com/@etre2007

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked*