Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

Category: Uncategorized

የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

================================ ‎ኢክመኢ[ETRE ሐምሌ 30/2018 ዓ/ም] የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በተግባር ለመወጣት በሚያደርጋቸው ተከታታይ ክንውኖች አንዱ የሆነውን ተግባር ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የደም ባንክ ጋር በትብብር “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሃ ግብር በተሳካ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ «ተስፋን እንትከል» መሪ ቃል በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናወነ።

================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም] በዛሬው ዕለት «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 28,800 ችግኞችን በ163ሺ ካሬ ቦታ ላይ በመትከል ለአገራዊው የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሥራ አመሪር ቦርድ የኢንተርፕራይዙን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ገምግሞ አጸደቀ።

================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም] አብዛኛዎቹ የቦርዱ አባላት በቅርቡ በአዲስ መልክ የተመደቡ በመሆናቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተመድበው የመጡት ከፍተኛ ባለሙያዎች በቦርድ አስተዳደር መመሪያ ላይ አጭር ስልጠና ለቦርዱ አባላት የሰጡ ሲሆን፣ በመቀጠልም የቦርዱ ሰብሳቢ የተከበሩ ክቡር ዶ/ር ተሾመ አዱኛ ለዕለቱ የተያዘውን አጀንዳ በማስጸደቅ መደበኛ ስብሰባውን አስጀምረዋል

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄደ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በይፋ ተካሄደ። በዚሁ መድረክ ላይ ኢንተርፕራይዙ ባለፈው በጀት ዓመት በሁሉም የሥራ ዘርፎች ካቀደው በላይ ውጤታማ እና የተሳካ ሥራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል

ETRE Conducts Digital Transformation Workshop

ETRE conducted a digital transformation workshop to strengthen awareness, collaboration, and knowledge sharing among relevant stakeholders.

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጉብኝት በኢንተርፕራይዙ

ኢክመኢ / ETRE [ሚያዚያ /2017ዓ.ም] የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2014 በጀት ዓመት የመንገድ አስተዳደር ስርዓት ውጤታማነትን የክዋኔ ኦዲት በተመለከተ በኮሚቴው የተሰጡ የማስተካከያ ምክረ ሀሳቦች ላይ በኢንተርፕራይዙ በኩል የተተገበሩ የማስተካከያ ሥራዎችን 05 ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ከፌዴራል ዋና ኦዲተር እና ከግዥ ባለስልጣን ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ገመገመ። በሂደቱም 3ቱን የድጋፍ እና ክትትል አግባቦች በመጠቀም በግኝቶቹ ላይ የተዘጋጁ ሪፖርቶችን በማዳመጥ የሪፖርቶቹን ትክክለኛነት የመስክ ምልከታ (ሱፐርቪዥን ) በማድረግ እንዲሁም  በማጠቃለያው የአካል ግምገማ በማድረግ ከኢንተርፕራይዙ አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል። በ2014 በጀት ዓመት ለኢንተርፕራይዙ የመንገድ አስተዳደር ስርዓት ውጤታማነትን ማረጋገጥን በተመለከተ ከተሰጡ 18 ግኝቶች መካከል 14 ግኝቶች ኢንተርፕራይዙ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን 4 ግኝቶችን ለማስተካከል በሂደት ላይ መሆኑ ተለይቷል። የፌዴራል ዋና ኦዲትር በግኝቶቹ ላይ የተወሰደዉ ማስተካከያ በጣም ጥሩ መሆኑንና የኢንተርፕራይዙ አመራሮች እና ሰራተኞች በቁርጠኝነት መስራታቸውን ያሳያል የሚል ሙያዊ

ኢ.ክ.መ.ኢ የኢትዮጵያ ስራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።

========================ኢክመኢ / ETRE [ታህሳስ 24/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ለውድድሮቹ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ የስፖርተኞች ምልመላ እና የመለማመጃ ቦታዎች የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቆ ታህሳስ 27/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በሚደረገው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ቅድመዝግጅቱን አጠናቋል።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 26/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች ቱሉ ዲምቱ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ዋና መስሪያ ቤት እና የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም የአዲስ አዳማ የክፍያና ትራፊክ መቆጣጠሪያ ክፍል (Toll monitoring room)፣ ዘመናዊ የኢንተርፕራይዙ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት፣ እንዲሁም የተለያዩ የስራ ክፍል የስራ እንቅስቃሴ መጎብኘት ችሏል።

የኢ.ክ.መ.ኢ በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት ተደራጅተዎ የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት የዕውቅና ሽልማት ሰጠ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 25/2017ዓ.ም] በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ 78ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የክፍያ መንገድ ሲሆን 21 የጥበቃ ማህበራትን በማደራጀት የደንበኞችን የጉዞ ደህንነት፣ የመንገድ ሃብት ደህንነት ለማስጠበቅ እና ፅዱና ምቹ የክፍያ መንገድ ለማድረግ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከህዳር 01/2017ዓ.ም ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 24/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሚያስተዳድራቸው በአዲስ አበባ – አዳማ፣ በድሬዳዋ ዳዋሌ እና በሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገዶች ከህዳር 1 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ተገልፃል፡፡ አብዛኛው ለመንገድ ሃብቶች ጥገና የሚውሉ ግብዓት አቅርቦት እና የኦፕሬሽን ግብዓት በሀገር ውስጥ የማይገኝ በመሆኑ