Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

Category: ETRE

ኢ.ክ.መ.ኢ የኢትዮጵያ ስራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።

========================ኢክመኢ / ETRE [ታህሳስ 24/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ለውድድሮቹ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ የስፖርተኞች ምልመላ እና የመለማመጃ ቦታዎች የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቆ ታህሳስ 27/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በሚደረገው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ቅድመዝግጅቱን አጠናቋል።

የኢክመኢ አመራሮች እና ሠራተኞች በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ዙሪያ እና የኢንተርፕራይዙ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት አደረገ።

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 19/2017ዓ.ም] ኢንተርፕራይዙ በሶስቱም ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች (በአዲስ – አዳማ፣ በድሬደዋ – ደዋሌ እና በሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገድ) በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ በየዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት በዝርዝር በማቅረብ ውይይት ተደርጎበታል። በተጨማሪም የኢንተርፕራይዙ የመጀመሪያ የሶስት

“እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና”

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በቢሾፍቱ ከተማ “እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት፤ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሰፊ ውይይት በማድረግ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዕለቱ የኢንተርፕራይዙ ዋ/ስ/አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል አገራዊ ሪፎርሙ ለጠንካራ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ያበረከተውን አስተዋጽኦ