======================== ኢክመኢ /ETRE [ነሃሴ 8/2016ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እንደሀገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በክፍያ መንገዶች ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖር ለሚፈልጉ ተቋማት የችግኝ እና የመትከያ ቦታ በማቅረብ ላይ ሲሆን፥ ይህንን እድል በመጠቀም፡ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች