የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝኤክስፕረስ ማይልስበሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና መስጠቱን ገለጸ።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “ኤክስፕረስ ማይልስ” አዋርድ (ExpressMiles Award) በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። የኢንተርፕራይዙ ኃላፊዎችና ሰራተኞች፤ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤እንዲሁም ተሸላሚዎች የተገኙ ሲሆን የዕውቅና ፕሮግራሙ መዘጋጀቱ የመንገድ ደህንነትን ከማረጋገጥ አኳያ አዎንታዊ ሚና እንዳለው ጸገልጸዋል። በዕለቱ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የክፍያ መንገዶች ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ላለፉተ 8 አመታት ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ኢንተርፕራይዙ የሀገራችን ዋነኛ የወጪ እና ገቢ ንግድ መስመር የሆነውን የአዲስ – አዳማ ፣ በጅቡቲ መስመር ምስራቃዊ የሀገራችንን ክፍል የሚገኘውን የድሬደዋ – ደወሌ እንዲሁም የምስራቅ አፍሪካ የትራንስ ሀይዌይ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከስድስት መቶ ሃያ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱን ያለማቋረጥ የሚሰጠው ይህ ተቋም ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የተጠቃሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በበጀት ዓመቱ በአዲስ- አዳማ ፤ በሞጆ ባቱ እና በድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች 11,291,490 የትራፊክ ፍሰት...

More info

በድሬደዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ላይ የሚስተዋሉ የመንገድ እና የጉዞ ደህንነት ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት ተደረገ፡፡

የክፍያ እና የፍጥነት መንገዶች ላይ የሚከሰቱ የመንገድ እና የጉዞ ደህንነት ችግሮች አገልግሎቱን ከማስተጓጎል ባለፈ የተጠቃሚውን እርካታ እንደሚቀንሱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ከሚያስተዳድራቸው መንንገዶች አንዱ በሆነዉ የድሬደዋ- ደወሌ መንገድ ላይ የሚስተዋሉ ከዚህ በፊት ያልነበሩና በክልሉ መንግስት እዉቅና ያልተሰጣቸዉ በትራንስፖርት ቁጥጥር፣ ትራፊክ ደህንነትና...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2014 ዓ.ም አፈጻጸም፣የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ እንዲሁም ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አደረገ ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ እንዲሁም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተቋሙ ሰራተኞች እና ኃላፊዎች በተገኙበት ዉይይት አካሂዷል፡፡ የኢንተርፕራይዙ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል እንደገለፁት ተቋሙ ባሳለፍነዉ የበጀት ዓመት ያስመዘገበዉ ዉጤት የሁሉም ሰራተኛ ጥረት እንዲሁም የአመራሩ ዉሳኔ ሰጪነት...

More info

የሀገር ሀብት የሆኑ እነዚህን ውብ መሰረተ ልማቶች ጠብቆ ለማቆየትና በአግባቡ ለመጠቀም በተለይ በክረምት ወቅት አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ሁላችንም ሃላፊነት አለብን!! የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያን ሰላም ለማረጋገጥ እና የሃገርን ድንበር ለማስከበር ለሚዋደቁት ጀግና የሃገር መከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ የክፍያ መንገደች ኢንተርፕራይዝ ገለፀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በሶስቱም የክፍያ መንገድ ቅርንጫፎች የሚገኙ ሰራተኞችን በማወያየትና በማስተባበር እያንዳንዳቸው የ1 ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ በማወያየት ተፈፃሚ...

More info

በመንገድ ደህንነት እና ጸጥታ ዙሪያ ተከታታይ ውይይቶችን በማድረግ ወደ ተግባር መቀየር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሞጆ- ባቱና አዲስ- አዳማ መንገድ ዙሪያ ካሉ የከተማ አስተዳደር፣ የጸጥታ አካላት፣ የመንገድ ደህንነት ባለሙያዎች፣ ትራፊክ ፖሊሶች ጋር በፍጥነት መንገድ ላይ የሚያጋጥሙ የጸጥታ ስጋቶችና የመንገድ ንብረት ስርቆቶችን ለማስቀረት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በሞጆ ከተማ በተደረገው በዚህ ውይይት ላይ ባቱ፣ መቂ፣ ቆቃ፣ ቦቴ ሞጆ ከተሞች እንዲሁም...

More info

ሚያዝያ 2013 ዓ.ም መጨረሻ በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተመረቀው የሞጆ- ሀዋሳ የመንገድ ፕሮጀክት አካል የሆነው የሞጆ- ባቱ የክፍያ  መንገድ ከመስከረም 10/2014 ዓ.ም  3 ሰዓት ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ ፡፡

ሚያዝያ 2013 ዓ.ም መጨረሻ በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተመረቀው የሞጆ- ሀዋሳ የመንገድ ፕሮጀክት አካል የሆነው የሞጆ- ባቱ የክፍያ  መንገድ ከመስከረም 10/2014 ዓ.ም  3 ሰዓት ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ ፡፡ በሀገራችን የክፍያ መንገድ ታሪክ ሶስተኛ የሆነው እና 92 ኪ.ሜ የሚሸፍነው የሞጆ- ባቱ የክፍያ...

More info

የሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገድን ስራ ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ ፡፡ 

የሞጆ – ባቱን 92 ኪ.ሜ የክፍያ መንገድ ስራ ለማስጀመር ከአስተዳደራዊ ስራዎች ባሻገር የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ቀልጣፋና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ ከህብረተሰቡ ጋር እንዲሁም ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ኢንተርፕራይዙ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር በቅንጅት ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ የተቋማቱ ሃላፊዎች እና በመንገዱ አዋሳኝ ያሉ የከተሞች...

More info