========================
ኢክመኢ /ETRE [ነሃሴ 8/2016ዓ.ም]
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እንደሀገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በክፍያ መንገዶች ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖር ለሚፈልጉ ተቋማት የችግኝ እና የመትከያ ቦታ በማቅረብ ላይ ሲሆን፥ ይህንን እድል በመጠቀም፡
የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች፥ የስራ መሪዎች እንዲሁም መላው ሰራተኞች ኢንተርፕራይዙ በሚያስተዳድረው በሞጆ-ሃዋሳ የክፍያ መንገድ ላይ ከ4ሺህ በላይ ችግኞችን መትክል ችሏል።
ተቋሙ ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን በቀጣይነት የተተከሉ ችግኞችን ለመንከባከብ እና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተገልፃል።
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!
0114171717 /00/13
Web: etre.com.et
Facebook: https://www.facebook.com/etre01
Telegram: https://t.me/etrechannel
YouTube: youtube.com/@ETRE001
TikTok: https://www.tiktok.com/@etre2007
Fasil Getie
August 27, 2024amazing!
Fasil Getie
August 27, 2024keep it up!