በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይ በአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ አንድ የሞት እና የትራፊክ አደጋ ደረሰ፡፡
ኢክመኢ / ETRE [ህዳር 17/2017ዓ.ም] ህዳር 16/2017ዓ.ም በአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ አቅጣጫ እየተጓዙ እያሉ በኪ.ሜ8 ላይ 2 ሰው የጫነ አይሱዙ የጭነት ተሽከርከሪ እና 14 ሰው የጫነ ዶልፊን ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጋር በደረሰው የመጋጨት አደጋ 1 የሞት አዳጋ መድረስ ችሏል። በክፍያ መንገዱ ከ136 ቀናት