Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

Day: November 7, 2024

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 26/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አመራሮች ቱሉ ዲምቱ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ዋና መስሪያ ቤት እና የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም የአዲስ አዳማ የክፍያና ትራፊክ መቆጣጠሪያ ክፍል (Toll monitoring room)፣ ዘመናዊ የኢንተርፕራይዙ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት፣ እንዲሁም የተለያዩ የስራ ክፍል የስራ እንቅስቃሴ መጎብኘት ችሏል።

የኢ.ክ.መ.ኢ በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት ተደራጅተዎ የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት የዕውቅና ሽልማት ሰጠ

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 25/2017ዓ.ም] በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ 78ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የክፍያ መንገድ ሲሆን 21 የጥበቃ ማህበራትን በማደራጀት የደንበኞችን የጉዞ ደህንነት፣ የመንገድ ሃብት ደህንነት ለማስጠበቅ እና ፅዱና ምቹ የክፍያ መንገድ ለማድረግ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ በጥበቃ አገልግሎት