Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመድሀኒት ድጋፍ አደረገ፡፡

  • Home
  • Towing services
  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመድሀኒት ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በኦሮሚያ ክልል ለምስራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ ጤና ጣቢያ ለተለያዩ ድንገተኛ ህመሞች የሚያገለግሉ በዓይነት 10 የሚሆኑና ለ 150 ሰዎች የሚያገለግሉ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡፡፡

ኢንተርፕራይዙ ከሚሰጠው የክፍያ መንገድ አገልግሎት በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በአዲስ አበባ- አዳማ እና ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች አቅራቢያ ለሚገኙ ማህበረሰቦች የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ፣ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ወዘተ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!

Comments (2)

  • ETRE

    April 11, 2023

    የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

  • ETRE

    April 11, 2023

    “እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked*