ኢ.ክ.መ.ኢ የኢትዮጵያ ስራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።
========================ኢክመኢ / ETRE [ታህሳስ 24/2017ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራት የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ለውድድሮቹ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ የስፖርተኞች ምልመላ እና የመለማመጃ ቦታዎች የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቆ ታህሳስ 27/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በሚደረገው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ቅድመዝግጅቱን አጠናቋል።