Loading Circle
6 3

Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከህዳር 01/2017ዓ.ም ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

  • Home
  • Uncategorized
  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከህዳር 01/2017ዓ.ም ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 24/2017ዓ.ም]

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሚያስተዳድራቸው በአዲስ አበባ – አዳማ፣ በድሬዳዋ ዳዋሌ እና በሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገዶች ከህዳር 1 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ተገልፃል፡፡

አብዛኛው ለመንገድ ሃብቶች ጥገና የሚውሉ ግብዓት አቅርቦት እና የኦፕሬሽን ግብዓት በሀገር ውስጥ የማይገኝ በመሆኑ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም፣ የክፍያ መንገዶቹን አገልግሎት ደረጃ (Level of Service) ለማስጠበቅ የወቅታዊ ጥገና ወጪ እና መጠነኛ ዓመታዊ የመንግስት ትርፍ ድርሻን አስተዋጽዖ ለማድረግ የታሪፍ ማሻሻያ መተግበር አስፈላጊ መሆኑን ተገልፃል።

የአዲስ-አዳማ እና የሞጆ-ባቱ የፍጥነት መንገዶች የአገልግሎት ደረጃቸው በፍጥነት መንገድ ደረጃ ያሉ እና ተመጋጋቢ የክፍያ መንገዶች በመሆናቸው በአንድ ዓይነት የታሪፍ ተመን ይተዳደራሉ፡፡ በዚህም በአዲስ-አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የፍጥነት መንገዶች በተመሳሳይ 34% እና በድሬደዋ-ዳዋሌ የክፍያ መንገድ 35% የታሪፍ ዕድገት እንዲኖረው ተደርጓል፡፡

በድሬዳዋ – ደዋሌ የክፍያ መንገድ ባለሶስት እግር ተሸከርካሪ ይከፍሉ የነበረው ታሪፍ ብር 10 ወደ ብር 20 መሻሻሉ ተገልፃል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!
Your safety is our pride!

☎️ 0114171717 /00/13 8808
www.etre.com.et
Facebook: https://www.facebook.com/etre01
Telegram: https://t.me/etrechannel
YouTube: youtube.com/@ETRE001
https://www.tiktok.com/@etre2007

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked*