የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ
================================ ኢክመኢ[ETRE ሐምሌ 30/2018 ዓ/ም] የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በተግባር ለመወጣት በሚያደርጋቸው ተከታታይ ክንውኖች አንዱ የሆነውን ተግባር ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የደም ባንክ ጋር በትብብር “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሃ ግብር በተሳካ

