Shopping cart

ETRE

It is known that the Government of Ethiopia is undertaking vast and numerous developmental programs to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) series laid out for the holistic renaissance of the country. The Addis Ababa – Adama Expressway (AAE) is one of the construction mega projects developed as part of GTP-I which is open for traffic and administered by the Ethiopian Toll Roads Enterprise. Other expressways (Modjo-Hawassa and Adama-Awash) are underway and many more are planned for future development and operation in line with the dynamic socio-economic development of Ethiopia.

Category: Community & Environment

  • Home
  • Community & Environment

የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ

================================ ‎ኢክመኢ[ETRE ሐምሌ 30/2018 ዓ/ም] የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በተግባር ለመወጣት በሚያደርጋቸው ተከታታይ ክንውኖች አንዱ የሆነውን ተግባር ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የደም ባንክ ጋር በትብብር “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሃ ግብር በተሳካ

የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

================================ ‎ኢክመኢ[ETRE ሐምሌ 30/2018 ዓ/ም] የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በተግባር ለመወጣት በሚያደርጋቸው ተከታታይ ክንውኖች አንዱ የሆነውን ተግባር ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የደም ባንክ ጋር በትብብር “በሚተካ ደም የማይተካውን የሰው ሕይወት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሃ ግብር በተሳካ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ «ተስፋን እንትከል» መሪ ቃል በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናወነ።

================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም] በዛሬው ዕለት «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 28,800 ችግኞችን በ163ሺ ካሬ ቦታ ላይ በመትከል ለአገራዊው የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በሞጆ-ሀዋሳ የክፍያ መንገድ ከ4ሺህ በላይ ችግኝ ተክሉ።

======================== ኢክመኢ /ETRE [ነሃሴ 8/2016ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እንደሀገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በክፍያ መንገዶች ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖር ለሚፈልጉ ተቋማት የችግኝ እና የመትከያ ቦታ በማቅረብ ላይ ሲሆን፥ ይህንን እድል በመጠቀም፡ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመድሀኒት ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በኦሮሚያ ክልል ለምስራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ ጤና ጣቢያ ለተለያዩ ድንገተኛ ህመሞች የሚያገለግሉ በዓይነት 10 የሚሆኑና ለ 150 ሰዎች የሚያገለግሉ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡፡፡ ኢንተርፕራይዙ ከሚሰጠው የክፍያ መንገድ አገልግሎት በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በአዲስ አበባ- አዳማ እና ድሬዳዋ- ደወሌ