ፈጣኑ መንገዳችን

ፈጣኑ መንገዳችን

በዓለማችን የፈጣን መንገድ ዝርጋታ ፈር ቀዳጅ ከሆኑ ሀገራት መካከል ጣልያን ግንባ ር ቀደም ቦታውን ትይዛለች፡፡ እ.ኤ.አ በ1920ዎቹ  መጀመሪያ ጣልያን የጀመረችው የመንገድ ዝርጋታን ተከትሎ ጀርመን 30 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ፈጣን መንገድ በመገንባት በአለማችን ሁለተኛዋ ሀገር ለመሆን ችላ ነበር፡፡

ይህን ተከትሎ መንገድ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያ ዊ ዕድገት የሚያበረክተውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ በመገንዘብ የተለያዩ ሀገራት የመንገዱ ባለቤት መሆን ችለዋል፡፡

በአህጉራችን አፍሪካም ፈጣን መንገድ ለሀገር ዕድገት ያለውን ጉልህ አስተዋፅ ኦበመረዳት እንደ ሞሮኮ&ደቡብአፍሪካ እና ኢትዮጵያ… የመሳሰሉ ሀገራት የመንገዱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡

በከፍተኛ የዕድገት ጎዳና ላይ የምትገኘው ሀገራችን ኢትዮጵያ የፈጣን መንገድ ተጠቃሚ ለመሆን ከምስራቅ አፍሪካ  የቀደማት  ሀገር አልነበረም፡፡ ኢትዮጵያ ህዝቦቿ ን ከድህነት ለማውጣትና መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመመደብ መንገድ ግንባር ቀደም ሚና እንደሚጫወት በመረዳት ለዘርፉ ትልቅትኩረትሰጥታእየተንቀሳቀሰችነው፡፡

የዚህትኩረትውጤትየሆነውየአዲስአበባ-አዳማየፍጥነትመንገድባጠናቀቅነውየዕድገትናትራንስፎርሜሽንዕቅድአንዱአካልነው፡፡በሀገራችንበዓይነቱልዩ&ዘመናዊናለመንገድልማትዘርፍአዲስምዕራፍከፋችየሆነውይህፈጣንመንገድመንግስትለዘርፉምንያህልትኩረትእንደሰጠናሀገራችንኢትዮጵያምበመንገድግንባታውምንያህል እንደተ¹ዘች ማሳያነው፡፡

በሀገራችንየመጀመሪያየሆነውየአዲስአበባ-አዳማየፍጥነትመንገድሚያዝያ 2003 ዓ.ምተጀምሮሚያዝያ 30/2006 ዓ.ምከታሰበለትጊዜበታችቀድሞለመጠናቀቅያገደውአልነበረም፡፡ 11.2 ቢሊየንብርበፈጀወጪየተገነባውይህፈጣንመንገድ 57%በቻይናውኤክስፖርትኢንፖርትባንክእንዲሁም 43%ወጪውበኢትዮጵያመንግስትየተሸፈነነው፡፡

የኢትዮጵያመንግስትሲሲሲሲከተባለየቻይናመንገድኮንስትራክሽንጋርበተፈራረመውውልመሰረትአጠቃላይስፋቱ 31 ሜ.የሆነናከአዲስአበባ -አዳማያለውርዝመት 78 ኪ.ሜየሚሸፍንመንገድለመገንባትተችሏል$

መንገዱ 31 ሜ.ስፋትሲኖረውበሁለቱምአቅጣጫበአንድጊዜስድስትተሸከርካሪዎችንእንዲ¹ዙየሚያስችልነው፡፡እያንዳንዱየማሽከርከሪያመስመር 3.75 ሜ. ሲሆንየመንገዱአካፋይ 3.5 ሜ.ሆኖበአትክልትናበብርሃንመከላከያየተሸፈነነው፡፡መንገዱበሁለቱምአቅጣጫበዳርናበዳር 2.5 ሜ.የሚሆን‹‹አስፋልትሾልደር ››አለው፡፡ እንዲሁምበየ 3 ኪ.ሜላይእረፍትለመውሰድ፣ጎማለመቀየርናአሽከርካሪዎችየመኪኖቻቸውንሁኔታለማየትእንዲያስችላቸውታስቦየተዘጋጀ ‹‹ሌይባይ››አለ፡፡