14,000በላይየሚሆኑተሸከርካሪዎችይጠቀሙበታል፡፡ ይህንከፍተኛየሆነየትራፊክፍሰትበተቀላጠፈመልኩለማስኬድያስችልዘንድ 19 የመግቢያና 29 የመውጫበሮችበስድስትየክፍያጣቢያዎችአሉት፡፡በሁሉምጣቢያዎችብቃትባላቸውናበሙያውበሰለጠኑየክፍያሰብሳቢሰራተኞችአማካኝነትእያንዳንዱተሽከርካሪበተጠቀመውኪ.ሜልክክፍያይፈጽማል፡፡
በሁሉምየክፍያጣቢያዎችአውቶማቲክበሆነመንገድየአሽከርካሪውንአይነትበመለየትየክፍያስርዓቱንቀላልማድረጉ፣ በተለያዩቦታካሜራዎችበመትከልየመንገዱንእንቅስቃሴመከታተሉናለመንገዱተጠቃሚዎችፈጣንናቀልጣፋምላሽለመስጠት 8808 ነጻየስልክመስመርማዘጋጀቱመንገዱንዘመናዊአድርጎታል፡፡
መንገዱ ለ 20 ዓመታትእንዲያገለግልታስቦእንደመዘጋጀቱከልክበላይጭነትበጫኑተሽከርካሪዎችጉዳትእንዳይደርስበትናከታሰበለትየአገልግሎትዘመንበፊትግልጋሎትመስጠትእንዳያቆምሶስትበተመረጡቦታዎችgሚየክብደትመቆጣጠሪያሚዛኖችተገንብተውየቁጥጥርስራእየተከናወነይገኛል፡፡
ለሃያአራትሰዓታትያለማgረጥአገልግሎቱንየሚሰጠውይህፈጣንመንገድደንበኞችበጉዞወቅትለሚገጥJቸውችገሮችመፍትሄለመስጠትእንዲያስችልሁለትዘመናዊተሽከርካሪዎችከብቁባለሙያዎችጋርበመመደብየሃያአራትሰዓትቅኝትያደርጋል፡፡እንዲሁምየአምቡላንስአገልግሎትይሰጣል፡፡ በተጨማሪምተሸከርካሪዎችከአቅምበላይበሆነመልኩብልሽትሲገጥማቸውየመኪናማንሻክሬንአገልግሎትእንዲያገኙያስችላል፡፡
በከፍተኛወጪየተገነባውንመንገድውብ፣ ንጹህ፣ ማራኪእንዲሆንናሃገራችንኢትዮጵያ በአረን¹ዴው ልማትዘርፍእያካሄደችያለውንእንቅስቃሴለመደገፍእንዲያስችል ከ 35 ሺ በላይችግኞችመትከልተችሏል፡፡