የአዲስ አበባ-አዳማየፍጥነትመንገድመገንባትንተከትሎየኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝየፌደራልየክፍያመንገዶችንእንዲያስተዳድርበሚኒስትሮችምክርቤትአዋጅቁጥር 843/2006 እናበደንብቁጥር 310/2006 የተkkመመንግስታዊየልማትድርጅትነው፡፡ ኢንተርፕራይዙተጠሪነቱለትራንስፖርትሚኒስቴርሆኖፈጣንመንገዱንየማስተዳደርናየመጠገንኃላፊነትተሰጥቶታል፡፡
የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢነተርፕራይዝ ከ 400 በላይkሚና ለ 200 ጊዜያዊሰራተኞችየስራዕድልፈጥ[ል፡፡ ብቃትባላቸውናበሰለጠኑባለሙያዎችአገልግሎቱንእየሰጠየሚገኘውይህኢንተርፕራይዝየተገልጋይንፍላጎትበጠበቀመልኩ በ 2008 የበጀትአመት 5,045,970 ተሽከርካሪዎችንበማስተናገድ 158,619,935.85
ብርመሰብሰብችሏል፡፡ በዚህመልኩየሚሰበሰበውገቢመንገዱንለመገንባትየዋለውንብድርለመክፈልናበተለያዩሁኔታዎችመንገዱላይለሚደርሰውጉዳትጥገናእንዲውልይደረጋል፡፡
የኢትዮጵያመንግስትሀገራችንንመካከለኛገቢካላቸውሀገራትተርታለማሰለፍበርካታትላልቅፕሮጀክቶችንእያካሄደእንደሚገኝይታወቃል፡፡ የዚሁእንቅስቃሴአንድአካልየሆነውፈጣኑመንገዳችንየታሰበለትንግብእንዲያሳካየሁላችንምርብርብያስፈልጋል፡፡ መንገዱበርካታየዕለትተዕለትእንቅስቃሴዎችንቀላልከማድረጉምባሻገርበጊዜአጠቃቀማችንላይትልቅለውጥአምጥ~ል፡፡ እነዚህንናየመሳሰሉትንበርካታከመንገዱየሚገኙትሩፋቶችንአስጠብቆ ለመ¹ዝ ሁላችንምመንገዱንበባለቤትናበእኔነትስሜትበጥንቃቄእንዲሁምበእንክብካቤልንይዘውይገባል፡፡