የጨረታ ማስታወቂያ


Version
Download4
Stock
File Size53.28 KB
Create DateMay 8, 2018
Download

ሁለት ደረጃ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 24/2010

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት  ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በሁለት ደረጃ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል.

  1. RFID (radio frequency identification) based toll collection system

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 120(አንድ መቶ ሃያ) ቀናት
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 09 አንደኛ ፎቅ የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

22/09/ 2010 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት

  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም  በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ