የጨረታ ማስታወቂያ


Version
Download3
Stock
File Size51.62 KB
Create DateMay 8, 2018
Download

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 19/2010

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት  ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል.

  1. የቢሮ ማስዋብ ስራ ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90(ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (አምሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 09 አንደኛ ፎቅ የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

24 / 09/ 2010 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት

  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም  በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

                          የኢትዩጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕ