የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት ዙሪያ ከአዳማ እስከ ገላን ከተማ ከሚገኙ የመስተዳደር ሀላፊዎች፣ የፖሊስ አዛዦች  እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የመንገዱን ደህንነት ከማስጠበቅ አንፃር ሊደረጉ በሚገቡ ጉዳዮች ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡