የሞጆ-ባቱ-ሀዋሳ የክፍያ መንገድ የጋራ የመስክ ጉብኝትና የዝግጁነት ግምገማ ተካሄደ።
================================ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሥራ አመራሮች ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የፖርትፎሊዮ ዳይሬክተር አቶ መኮንን ጋር በመሆን በሞጆ-ባቱ-ሀዋሳ የክፍያ መንገድ ላይ የጋራ የመስክ ጉብኝትና የዝግጁነት ግምገማ አካሄዱ። የመስክ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ የፕሮጀክቱን ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴ፣ የአፈጻጸም ደረጃ፣ የተገነቡ መሠረተ ልማቶችን እና ለአገልግሎት ያለውን ዝግጁነት በቦታው በመመልከት መገምገም

